ለ3ኛ ግዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ቅርንጫፍ ኣዲስ ጎማ ከነ ከለማደሪያዉ በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት በስሩ ላሉት የደቡባዊ ዞን ወረዳዎች አገልግሎት የሚዉሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም የተለያዩ ዕቃዎች የመኪና ጎማ ና ካላማደሪያ፣ እና የተለያዩ የቢሮ መገልገያ እቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል።

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ/የተ/የግል/ኩባንያ (MIE) ንፅሕናው የጠበቀ መኝታ ቤት፣ ቢሮ ማእድ ቤት ኪችን፣ የመመገቢያ ኣዳራሽ ያለው እና እስከ 25/ ሃያ ኣምስት/ የመሽታ ክፍል ያለው ለስፖርተኞች የሚሆን መኖሪያ ቤት በጨረታ ለመወዳደር ሊከራይ ስለሚፈልግ የምትፈልጉና የሚከተሉትን መስፈርቶችን የምትሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ በኣክብሮት ይጋብዛል።

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ/የተ/የግል/ኩባንያ (MIE) ከዚህ በታች በተዘረዘረው መስፈርት መኪና ተከራይቶ የተለያዩ ጭነቶች በFSR /90 ኩንታል/ ከመቐለ-ኣዲስ ኣበባ፣ ከመቐለ- ገላን በISUZU /50 ኩንታል/ ከመቐለ-ኣዲስ ኣበባ፣ ከመቐለ- ገላን ፣ ከውቅሮ-መቐለ ፣ከውቅሮ- ኣዲስ አበባ፣ እና በ Truck-trailer /400 ኩንታል/ ከመቐለ-ኣዲስ ኣበባ፣ ከመቐለ- ገላን High bed /400 ኩንታል/ ከመቐለ-ኣዲስ ኣበባ፣ ከመቐለ- ገላን ለ/6/ ወራት ውል ኣስሮ ማመላለስ ስለሚፈልግ በጨረታ ለመወዳደር የምትፈልጉና የሚከተሉትን መስፈርቶችን የምትሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ በኣክብሮት ይጋብዛል።

በድጋሜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውል መስኮት ግሪል ስራዎች ኣቅርቦትና እና ገጠማ /Supply and Fix Galvanized steel Ripe Window protection Grill/ ስራ ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ በንኡስ ተቋራጭ/Sub- contract/ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውሉ የመምብሬን ማቅረብና ማንጠፍ ስራ /Supply and Lay membrane Type waterproofing material works/ ስራ ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ በንኡስ ተቋራጭ/Sub- contract/ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

የኢትዮጵያ የግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን መቐለ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የተለያዩ ንብረቶች በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፤

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ደረጃ 3 ሆ/ል አገልግሎት የተለያዩ የህሙማን ቀለብ እና የተለያዩ አልባሳት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የንግድ ድርጅት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ጽ/ቤት ተንቀሳቃሽ መጸዳጃ ቤት፣ የቆሻሻ ማጠራቀሚያ /Dust Bin/ እና ከብረት የተሰሩ በሮችና መስኮቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል