የአፋር መንገድ ልማት እና ትራንስፖርት ቢሮ በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ሥራዎች እና የመንገድ ጥገና ሥራዎች ላይ ለተሰማሩት ከባድ ተሽከረካሪዎች፤ ማሽነሪዎችና አነስተኛ ተሸከርካሪዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ መጠን ያላቸው ጎማዎች እና ከለመዳሪያዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኤርታኤለ መገንጠያ ኣህመድ ኢላ መንገድ ስራ ፕሮጀክት ለ ፕሮጀክቱ የሚዉል የድህንነት ኣልባሳት ለማሳፋት ባግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ዉል ማሰር ግዝ መፈፀም ይፈልጋል ስለሆነም፡-

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ንፅህናውን የጠበቀ ነጭ ጤፍ ፣80 ግራም ዳቦ፤የካፌ አስተናጋጅ፣ ፅዳት ሠራተኛ፣ ዱቄት ነፍቶ አቡክቶ እንጀራ መጋገር፣ጤፍ አበጥሮ ማስፈጨት፣የዶርሚተሪ በር መሥራትና ሎከር መቀየር (የፈርኒቸር ዕቃዎች) ፣የፅዳት አገልግሎት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም የተለያዩ ዕቃዎች ይዞ የመጣ ብዛት ያለዉ ጣዉላ ሳጥን ፣ ያገለገለ ባለበት ሁኔታጨረታ ኣወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

በኢትዮጵያ ምርጥ ዘር እና ደን ዉጤቶች ኣቅርቦት መቐለ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የተለያዩ ዓይነት የምግብ እህልና ብጣሪዎችን በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።

የአክሱም ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ፅ/ቤት ለ2012 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ጨረታ የውሃ ትቦ ከነመገጣሚያው፣ ቴክኒክ መሳሪዎችና ህ/ መሳርያዎች፣ ሰመርስብል ፓምፕ፣ ኤሌትሪክ መለዋወጫ እቃዎች የመኪና ጎማዎችና ስፔሮች፣የመኪና ጌጣጌጦች፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃዎች፣የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የሞተር ሳይከል ስፔር፣ የሳይክል ስፔሮችና ፈርኒቸር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቀለ ቅ/ፅ/ቤት በመቐለ የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2012 ዓ/ም በጀት ዓመት የሚያገለግል ጀነሬተር ግዢ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

የአፋር መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ ኤሮሊ-ኦብኖ ገጠር መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ስራ ላይ የሚሰማሩ ማሽኖችን እና ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡

የትግራይ ወጣቶች ስፖርት ጉዳይ ቢሮ የተለያየ መጠንና ብዛት ያላቸው የስፖርት ትጥቆች እና መሳሪያዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል