በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የእንስሳት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ በዚህ 2013 በጀት ዓመት የተለያዩ የሕንፃ መሣሪያ ዕቃዎች፣ ጋቢዮን ሽቦ ከነማሰሪያው፣ ሼድ ኔት፣ የተለያዩ የዛፍ ዘር፣ የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት (የመኪና ኪራይ)፣ የመኪና ጥገና ጋራዥ አገልግሎት፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች እና ዶክመንተሪ ፊልም በአገር ውስጥ ገበያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ ለ2013 በጀት ዓመት እገልግሎት የተለያየ የጽሕፈት መሳሪያ፣ የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች፣ የጀኔረተር እና የማሽነሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ በግልጽ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኤርታኤለ መገንጠያ አህመድ ኢላ መንገድ ስራ ፕሮጀክት(17-01R) የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የ2013 በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን አንደኛ ግልጽ ጨረታ የተለያዩ ግብአቶች እና የእቃዎች ግዥ አገልግሎት የሚውሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን የቤቶች ግንባታ ማስተላለፍና ማስተዳደር በተለያዩ ሳይቶች ማለትም መቀሌ፤ ቢሾፍቱ፤ በአዳማ እና በሃዋሳ ለሚያስገነባቸው የሠራዊቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ግብአት የሚሆኑ fiber glass water tank /የውሃ ሮቶ/ ተጫራቾችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት ባለ ሁለት እግር ተሸከርካሪዎችን ሞተር ሳይክል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን የቤቶች ግንባታ ማስተላለፍና ማስተዳደር በተለያዩ ሳይቶች ማለትም በሰሚት ቁ. 2 መቀሌ ፤ ቢሾፍቱ፤ በአዳማ እና በሃዋሳ ለሚያስገነባቸው የሠራዊቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ግብአት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

መቐለ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የcyber security & management lab equipment በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ገቢዎችና ሚኒስቴር መቀሌ ቅ/ጽ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የመጋዘን ኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለአደሹሁ ደላ-ሳምረ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ ማሽኖች እና ተሸከርካሪዎች ኢንተርፕራይዛችን ባስቀመጠው ቁርጥ ዋጋ (Fixed Price) ለመስራት ፍላጎት ያላቸው አቅራቢዎች በቅደም ተከተል መዝግቦ ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል