የትግራይ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት ባለ ሁለት እግር ተሸከርካሪዎችን ሞተር ሳይክል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን የቤቶች ግንባታ ማስተላለፍና ማስተዳደር በተለያዩ ሳይቶች ማለትም በሰሚት ቁ. 2 መቀሌ ፤ ቢሾፍቱ፤ በአዳማ እና በሃዋሳ ለሚያስገነባቸው የሠራዊቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ግብአት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

መቐለ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የcyber security & management lab equipment በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ገቢዎችና ሚኒስቴር መቀሌ ቅ/ጽ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የመጋዘን ኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለአደሹሁ ደላ-ሳምረ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ ማሽኖች እና ተሸከርካሪዎች ኢንተርፕራይዛችን ባስቀመጠው ቁርጥ ዋጋ (Fixed Price) ለመስራት ፍላጎት ያላቸው አቅራቢዎች በቅደም ተከተል መዝግቦ ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለኮረም ሰቆጣ ላሊበላ ሎት2 እና ለአደሽሁ ደላ ሳምረ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ማሽነሪዎች እና ተሸከርካሪዎች ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል:

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ሰርገኛ ጤፍ ፣ የአትክልት እና ፍራፍሬ ፣ ያለቀለት የተፈጨ ሽሮ፣ዛላ በርበሬ እና ቅመማ ቅመም ፣ የተለያዩ ሸቀጣሸቀጦች ፣ የሆቴልና መስተንግዶ አገልግሎት ፣ የምግብ መገልገያ እቃዎች ፣ የምግብ ማብሰያ ማሽኖች መለዋወጫ እቃዎች ፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች ፣ የፅዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን በስሩ ለሚገኙት የመንገድ ጥገና ዲስትሪክቶች (አዲግራት፣ እለምገና ፣ ኮምቦልቻ ፣ ደብረማርቆስ ፣ ድሬደዋ፣ ጎንደር፣ ጅማ፣ ነቀምት፣ ሻሸመኔ እና ሶዶ) ላይ ለሚያከናውናቸው የጥገና ስራዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችን (ዳምፕ ትራክ፣ዶዘር፣ግሬደር፣ ኤክስካቫተር ባለ ጃክ ሀመር፣ኤክስካቫተር ባለ ጎማ ፣ የውሀ ቦቴ ተሸካሚ ተሽከርካሪ፣ ሎደር፣ ቼይን ኤክስካቫተር እና ሮለር) በአገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄኒሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የህክምና መገልገያ እና መሳሪያ እቃዎች እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2013 ዓም ለቢሮው ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውሉ ጎማዎችና የተለያዩ የትምህርት መረጃ መሳሪያ Learning material በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል