መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ አር ኤች ኤስ እና የመኪና ባትሪ ከአሲድ ጋር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል

የትግራይ ክልል መንገድ ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ በ 2008 በጀት ዓመት ለሚያከናዉናቸዉ የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራ አገልግሎት የሚዉሉ ገልባጭ መኪና፣ ሎደር ፣ግሬደር ፣ሮለርና ፣የዉሃ ቦቴ በግልፅ ለመከራየት ይህ ግልፅ ጨረታ አዉጥተዋል

በኢትዩጰያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የመሆኒ ግብርና ምርምር ማዕከል ከመንግስት በተመደበ በጀት ለአስቸዃይ የምርምር ሥራ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ዕቃዎች ለ2008 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚሰጥ

የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ቤቶች ልማት ኤጀንሲ በወልቃይት ስካር ፕሮጀክት ለሚገነባቸዉ ቤቶች አገልግሎት የሚዉል የኮንስትራክሽን፣ ፣ የኤለክትሪክና፣ የሳኒተሪ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለዚህ

የመቐሌ ዉሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2008 ዓ/ም የሚገለግል Electrical Submersible pump ለመግዛት ሰለሚፈልግ በግልፅ ጨረታ ለመሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪዉን ያቀርባል

ድርጅትታችን መከላኪያ ኪንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ፕሮጀክት 11-03B መቀሌ ከተማ ለሚገኘዉ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል እና ለሌሎች ስራተኞች የሚጠቀሙበት 12 ሰዎችን መያዝ የምትችል ሚኒባስ 5L መከረያት ይፈልጋል

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለሚያስገነባዉ አዲስ ህንፃ ቴንድኖዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የ ጨረታ ቀን መራዘም እንደሚከተለዉ ማስተካከያ ተደርጋል

ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢ/ሪ አ/ማህበር የተለያዩ የፅዳት እቀቃዎች በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም ከዘዚህ በታች የተዘረዘሩትን የጨረታ መመርያ አክብራችሁ ለመጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሁሉ መጫረት የምትችሉ መሆኑ በአክብሮት እንገልፃላን

ካዛ የካፒታል እቃዎች ፋይናንስ ንግድ ስራ አክስዩን ማህበር በ2008 ዓ/ም በጀት ዓመት ከታች የተዘረዘሩትን ማሽኖች እቃዎች በጨረታ አወደድሮ መግዛት ይፈልጋል