ሕብረት ወታደራዊ ስታፍ ኮሌጅ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የኤለክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር አቃዎች ፣የመሃንዲስ /ሰርቨይ / መሣሪያዎእ ፣ የቢሮ መጋረጃ ጨርቆች ፣የሲቪል ሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች እንዲሁም የግቢ ማስዋብ ሥራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል ስለሆነም በጨረታ ለመሳትፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች

የትግራይ ልማት ማህበር ከዚህ ቀጥሎ የተጠቀሱት ኤልክትሮኒክስ እቃዎች እና ሌሎች ተጨማሪ የኤሌክትሮኒክስ አክሰሰሪዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ መቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት የ Dressed Stone Wal cladding አቅርቦ የመገንባት ስራ ወይም supply and contract እንዲሁም Window C የገጠማ ስራ የእጅ ዋጋ ስራ ለማሰራት ደረጃ 8 በላይ ለሁኑ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የትግራይ ብሓራዊ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ጀነሬተሮች ፣የተለያዩ ኮምፒተሮችና ተዛማጅ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ኤለክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ በዚሁ ጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልግ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸዉ ተጫራቾች ይጋብዛል

የትግራይ ልማት ማህበር ብዛታቸዉ 5000 የሆኑሙሉ ከለር መፅሔት (magazine) አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ጠቅላላ ፍርድ ቤት ለ2008 ዓ/ም የበጀት ዓመት በክልሉ ለሚገኝ ፍርድ ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለዚህ በጨረታዉ መወዳደር የምትፈልጉ ማንኛዉንም ህጋዊ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት መወደደር ትችላላችሁ

የትግራይ ክልል ኤጀንሲ ማስፋፊያ ኀብረት ሥራ ማህበራት ገበያ ልማት መ /ቤት ማለትም ሎት 1 ኤለክትሮኒክስ እቃዎች ሎት 2 ጽ/መሣሪያ ሎት 3 መኪና መለዋወጫ ዕቃ ሎት 4 ሕትመት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በመቐለ ዩኒቨርስቲ የኢትዪጰያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መቐለ ለኢንስቲትዩት አገልግሎት የሚዉሉ የመኪና ኪራይ አገልግሎት በዉስን ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘርቱን መስፈርቶች በሟሟላት ተያያዞ በቀረበዉ ዝርዝር መሰረት መጫረት ይምትችሉ መሆናችሁን እናሳዉቃለን

ደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ ለድርጅቱ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ስተሽነሪ ቀለሞች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰለማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለሚያሰራዉ ኣዲስ ህንፃ ቶንዲኖዎች በጨረታ መግዛት ይፈልጋል