የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ጀነሬተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የተቀናጀ የሕፃናት መርጃ ድርጅት ዓዲግራት በፌደራል በጎ አድራጎት ማሕበራት ኤጀንሲ የካቲት ወር 2003 ዓም በቁጥር 2197 ሕጋዊ ሰዉነት ያለዉ ፈቃድ አግኝቶ በትግራይ ክልል ምስራቃዊ ዞን በዓዲግራትና ጋንታ አፈሹም ወረዳዎች የሚንቀሳቀስ በችግረኛ ሕፃናት ዙርያ ላይ ያተኮረ መንግስታዊ ያልሆነ ሃገር በቀል ግብረ ሰናይ ድርጅት ነዉ ድርጅታችን እአአ ከኦክቶበር 2014 እስከ ዲሰምበር 31 2015 ድረስ ገቢና ወጪ ሒሳቡን ኦዲት ለማድረግ ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታማሉ ኦዲት ድርጅቶች መወዳደር ትችላላችሁ

የኢትዩያ ኦርተዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማት ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ አህጉረ ስብከት ልማት ማሰተባበሪያ ፅቤት ለአቡነ መርሃ ፕሮጀክት ለሚከናወናቸዉ ስራ አገልግሎት የሚዉል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ልዩ ልዩ መጠጥ ዉሃ አቅርቦት ዕቃዎች ለመግዛት ስለፈለገ መስፈርቶች የምታሞሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል

የኢትዩጰያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሰሜን ሪጅን ዋየር ቢዝንስ ቢሮ እየቀረቡ ያሉት ሰፋፊ ይፕሮጀክት ሥራዎች ለማከናወን የሚገለግሉ ኣይሱዙ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ቢሮ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ስር ለሚገኙት 8 ኮሌጆች ግልጋሎት የሚዉሉ የተለያዩ የዉጭና የሀገር ዉስጥ የቢሮ እቃዎች ለ 2008 በጀት ዓመት በአገር ደረጃ በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ያማላ ይጋበዛል

አክሱም ዩኒቨርሲቲ ቀጥሎ የተገለጹትን እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ከዚህ በታች የተረዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግዥዉ ዓይነት የጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ በገላን ፕሮጀክት ለምያሰራዉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ ለማስራት ስለሚፈልግ GC-5 ወይም BC-5 እና ከዝያ በላይ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባነያችን ይጋብዛል::

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሰዉን የግብርና ልማት መገልገያ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል