የትግራይ ክልል ኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ የመንገድ ልማትና አስተዳደር ዋና ስራ ሂደት በ 2008 በጀት ዓመት በትግራይ ክልል ለሚሰሩ አምስት የመንገድ ፕሮጀክት እና አንድ ድልድል አማካሪ ለመቅጠር ከዚህ በታች የተዘረዘረዉን ማሟላት ሁሉ በጨረታዉ መሳተፍ ይችላሉ

መቐለ አሉላ አባነጋ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት አስተዳደር ለ አክሱም ለተያዩ ሰራቸኞች የስራና ደንብ ልብሶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ከዚህ በታች የተረዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ሎጂስቲክስ ዋና መምሪያ የ 4ኛ ደረጃ ሜንቴናንስ መቀለ ኮሪደር ለ 2008 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የተሸከርካሪዎች መለዋወጫ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ አንግል አይረን ፣ፓይፕ ስቲል፣ አር ኤች ኤስ፣ የተለያዩ መጠን ያላቸዉ ራዉንድ ስቲል ፣እና የተለያየ መጠን ያላቸዉ ዩ -ቻነናል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ይምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያዉ ይጋብዛል

ሕብረት ወታደራዊ ስታፍ ኮሌጅ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የኤለክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር አቃዎች ፣የመሃንዲስ /ሰርቨይ / መሣሪያዎእ ፣ የቢሮ መጋረጃ ጨርቆች ፣የሲቪል ሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች እንዲሁም የግቢ ማስዋብ ሥራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል ስለሆነም በጨረታ ለመሳትፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች

የትግራይ ልማት ማህበር ከዚህ ቀጥሎ የተጠቀሱት ኤልክትሮኒክስ እቃዎች እና ሌሎች ተጨማሪ የኤሌክትሮኒክስ አክሰሰሪዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ መቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት የ Dressed Stone Wal cladding አቅርቦ የመገንባት ስራ ወይም supply and contract እንዲሁም Window C የገጠማ ስራ የእጅ ዋጋ ስራ ለማሰራት ደረጃ 8 በላይ ለሁኑ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የትግራይ ብሓራዊ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ጀነሬተሮች ፣የተለያዩ ኮምፒተሮችና ተዛማጅ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ኤለክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ በዚሁ ጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልግ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸዉ ተጫራቾች ይጋብዛል

የትግራይ ልማት ማህበር ብዛታቸዉ 5000 የሆኑሙሉ ከለር መፅሔት (magazine) አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል