የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የሚሰራዉ ኤርታአለ መገንጠያ ኣህመድ ኢላ መንገድ ስራ ፕሮጀከት (17-01R) ለፕሮጀክቱ አገልግሎት የሚዉሉ ፓኔል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ለአገር መከላኪያ ሚነስቴር የሰሜን ዕዝ ጠቅላላ መምሪያ ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዪጰያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በመቐለ የሚገኙ የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ አገልግሎት የሚዉል ሮቶ ባለ 1000 ሊትር በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል:

የትግራይ ክልል መንገድ ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ በ2010 በጀት ዓመት ለሚያከናዉናቸዉ የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራ አገልግሎት የሚዉሉ የሰራተኛ ደንብ ልብስ :ቆሚ ንብረት: ጎማ :ኮንስተራክሽን ማቴሪያል ፣ አዘር : ዘይትና ቅባት : ፍራሽ :የፅዳት እቃዎች ፣ የመስክ መኪና ኪራይ :የስፔር (መለዋወጫ): የፅዳት መሳሪያዎችና የድልድይ ቤሪንግ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የሚሰራዉ ኤርታአለ መገንጠያ ኣህመድ ኢላ መንገድ ስራ ፕሮጀከት (17-01R) ለፕሮጀክቱ ተቆጣጣሪ መሃንዲሶች ለመታፈርያ ኮንሰልቲንግ አገልግሎት የሚሰጡ የቤት ዉስጥ ዕቃዎች Furniture በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ኩባንያችን ኦሮምያ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ በተለያዩ ጊዜ በኣደጋ ምክንያት ጉዳት ከደረሰባቸዉ የደንበኞች ተሽከረካሪ የተረከባቸዉን የተሽከርካሪ አካለት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኢትዪጰያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በመቐለ የሚገኙ የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች የጀነሬተር መለዋወጫ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ፕሮጀክታችን መቀሌ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል Excavation ፕሮጀክት ስራ ማሰራት ይፈልጋል