በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የጤና ኮሌጅና ዓይደር ሪፈራል ሆስፒታል ለ 2010 ዓ ም በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ፈልጋል

ድርጅታችን ማይጨዉ ፓርቲክል ቦርድ ፋብሪካ በፋብሪካዉ ግቢዉ ዉስጥ ተጠራቅመዉ የሚገኙ የጥራት ችግር ያለባቸዉ የተለያዩ መጠን ያላቸዉ ሮዉ ቦርድ ያገለገሉ የመኪና ጎማዎች ቁርጭራጭ ብረታ ብረት የኮምፒዉተር ኣክሰሰሪዎች ፕሪንተሮች ቆርቆሮ ባዶ በርሚሎችና በርከት ያሉ ስማቸዉ ከታቸ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱት የተለያዩ ዕቃዎች ማለትም

የሰሜን ሪጅን ኢትዩቴሌኮም የተለያዩ ዕቃዎች ይዞ የመጣ የጣዉላ ሳጥን : አሮጌ ጣዉላ : ኬብሉ ናብረቱ የተፈታ ድራም እና የእንጨት ምሰሶ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

ኩባንያችን ራዝ ትራንስፖርት ኣክሰዩን ማህበር ለኩባንያችን መኪኖች የሚያገለግለዉ የከባ መኪና ጎማ ግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

ትግራይ ሁሉ ገብ የገበያ ፌዴራሽን ሃላፍነቱ የተወሰነ የህብረት ስራ ማህበር በመቐለ ከተማ ዓይደር ሓሚዳይ በሚባል ቦታ የመጋዝን ኣጥር ለማሳጠር ወይም ለማሰራት ይፈልጋል

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ (ኤች ዲ ቪ ኤል ቢዝነስ ዩኒት) ቦልት ዊዝ ሰልፍ ሎከ ነት : ኤሌክትሮድ : ዲሽ ሄድ : ኦስሌቲንግ ኪት እና የቦቴ መኪና መስሪያ ኣክስሰሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁና እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::

ኣዲስ መድሓኒት ፋብሪካ ኣክስዩን ማሕበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

መቐለ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት እንዱስትሪያል አውቶሜሽን የስልጠና ዕቃዎችና የቢሮ ዕቃዎች (ፈርኒቸር) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታቻ የተዘረዘሩት እቃዎች አገልግሎቶች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል