በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ከዚህ በታች የተገለፁትን በworkshop የሚሰሩ የባዩ ጋዝ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልጉ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ከዚህ በታች የተገለፁትን የህንፃ መሳሪያ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልጉ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

የኣላማጣ ከተማ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ለአባላቶቱ አገልግሎት የሚሰጥበት የICT ማእከል ለማቋቋም በእንቅስቃሴ የሚገኘ ሲሆን ለዚሁ የኣይስቲ ማእከል አገልግሎት የሚዉሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዪጰያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በመቐለ የሚገኙ የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኢትጸያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን መቀሌ ቅጽቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የሚከተሉትን ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ (ኤች ዲ ቪ ኤል ቢዝነስ ዩኒት) በፈብሪካ ዎርክ ሾፕ የሚገጠም ተንቀሳቃሽ ጭስ ማዉጫ(Movable fume extractor ) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁና እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::

ፕሮጀክታችን መቀሌ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል የWire Mesh (የጋብዩን አጥር) ስራ ማሰራት ይፈልጋል

በኢትዩጰያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሰሜን ሪጅን ዋየር ቢዝነስ ቢሮ ለሪጅኑ እና ዲስትሪክት ለሚያከናዉናቸዉ ሥራዎች የሚገለግሉ ኣይሱዝ እና ደብል ጋቢና ፒክ ኣፕ በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

ራያ ዩኒቨርስቲ የእርሽና: የብረታ ብረት :የእንጨት: የስራ ደህንነት መጠበቂያና: የቧንቧ ስራ መገልገያ መለዋወጫ መሳሪያዎች: የኤሌክትሮኒክስና የኮምፒተር እቃዎች: የፅሀፈት መሳሪያ እቃዎችና : የፈርኒቸር እቃዎች ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የጋሮ አትክልት ዘር :ፀረተባይ ኬሚካል :ሞተር ሳይክሎች :ብስክሌቶች: የኣይ ማሽን :የመላላክ አገልግሎት :ጋቢዮን :ዘመናዊ ቀፎ ባለአንድ ተደራቢ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል