የትግራይ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የላብራቶሪ መሳርያ ዕቃዎች በግፅ ጨረታ ቁጥር 3 2010 ዓም አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የዲኮቶ ጋላሲ ኤሊዳር በለሆ መንገድ ስራ ፕሮጀክት የተለያዩ መለዋወጫ እቃዎች የመኪና በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ ትግራይ ክልል ጽህፈት ቤት በትግራይ ክልል ምስራቅ ዞን ሓዉዜን ወረዳ ቆራሮ ችግኝ ጣቢያ የኣጥር ግንባታ ስራ ማስራት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱት የተለያዩ ዕቃዎች ማለትም

በትግራይ ክልል ኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ዳይሬክቶሬት ሕንፃ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን በ2010 በጀት ዓመት ለዓድዋ ከተማ አስተዳደር ህንፃ ፕሮጀክት ግንባታ ለማካሄድ በደረጃ BC-2/GC-3 እና ከዛ በላይ ለሆኑ ኮንትራክተሮች አጫርቶ ለመሥራት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርስቲ መቐለ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ቴክኖሎጂ የኢንድስትሪያል ኣዉቶሜሽን የስልጠና እቃዎችች እና የቢሮ እቃዎች ፈርኒቸር በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርስቲ የኢትዩጰያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መቐለ ለ2010 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉል የጽሕፈት መሣሪያ ዕቃዎች : የኦፊስ ፈርኒቸር ዕቃዎች: የህንፃ መሣሪያና የዎርክ ሾፕ ዕቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ለከተማችን አገልግሎት የሚዉል የኤሌክትሪክ እቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርስቲ የማማከርና ንግድ ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ ዓይነት የእንስሳት መኖ ምግብ ምግዛት ስለሚፈልግ በዚሁ ስራ ዘርፍ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸሁ ተወዳዳሪዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

ኣዝሚ ስቲል ስትራክቸር ኢንጂነሪንግ ሃላፍነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ በግቢዉ ዉስጥ የሚገኙ ተረፈ ምርቶች ቁርጭራጭ ብረትና እና ቆርቆሮ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል