ራያ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ እቃዎችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ስር የ4ኛ ሜ/ክ/ጦር አላቂ የፅህፈት መሳሪያ፣የፅዳት ዕቃዎች፣የህሙማን ማገገሚያ የፋብሪካ ውጤቶችና ጥራጥሬ የወጥ እህሎች፣የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የዳቦ ማሽንና የጀኔሬተር መለዋወጫ፣ የስቪል ሰራተኞች አልባሳት፣

የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያገለግል ቡስተር ስፔር ከነ የኤሌክትሮ ሜካኒካል ስፔር ግዢ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ስለፈለግ በጨረታው መሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቶች ጥሪውን ያቀርባል:

የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት ለፕሮጀክቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ጀኔሬተሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ እና የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል፡፡

በትግራይ ክልል ትግራይ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ ግዥና ንብረት አስተዳደር ለ2012 በጀት አመት ጀኔሬተር በአገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም አ/ማ ለድርጅቱ አገልግሎት የሚዉሉ ጀነሬተሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን እዝ ጠቅላይ መምሪያ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ጎማና ባትሪ፣የዳቦ ማሽን መለዋወጫ፣አላቂ የፅዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ጋብዮን፣ ኤክስካቫተር (Ecavator)፣ የእርሻ መገልገያ መሣሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ማለትም፡-የፀረ ተባይ ኬሚካል፣ የጓሮ አትክልት ዘር፣ የእንስሳት መድሃኒት ለ2ኛ ጊዜ የወጣ፣ የእንስሳት መድሃኒትና መገልገያ መሳሪያዎች ለ2ኛ ጊዜ የወጣ፣ ሰው ሰራሽ የእንስሳት ማዳቀያ ማሽን መለዋወጫ እቃዎች ለ2ኛ ጊዜ የወጣ፣ ጄኔሬተር፣ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርሰቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ አይደር ኮምፕሬንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሊፍት ጥገና አገልግሎት እና የሊፍት መለዋወጫ እቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡