በመቐለ ዩኒቨርሰቲ የተፈጥሮ ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ለ2010 በጀት ዓመት ለመማር ማሰተማር አገልገሎት የሚዉሉ የተለያዩ ኣላቂና ቆሚ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል የገቢዎች ልማት ባለስልጣን ለ2010 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ ላፕቶፖች ቢመር ኤች ዲ ዌብካም ጣት ዓሻራ ስካነር ወዘተ(ኤልክትሮኒክስ) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘዉ መስፈርት ያሟሉ ይጋብዛል

የአፋር ገጠር መንገዶች ባለስልጣን መቤት ኮምፒተሮችና ፕሪንተሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአብክመ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የስሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል የግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት የሚዉል 2009 ዓም የ1ኛ ግማሽ ዓመት በሎት 1 ፅሕፈት መሣሪያዎች : ሎት 2 ደንብ ልብስ : ሎት 3 ላፕቶፕና ዲስክ ቶፕ : ሎት 4 የተሽከርካሪ ጎማ : ሎት 5 ቀጥር ዋተር ፓምፕ መግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል መንገድ ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ በ 2009 በጀት ዓመት ለሚያከናዉናቸዉ የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራ አገልግሎት የሚዉሉ ባትሪ፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ :የኮንስትራክሽን ማተሪያል ፣ኤለክትሮኒክስ(pc lap top: desktop:printer:photo copy)ለመግዛትና የመስክ ተሽከርካሪ(small vehicle) ለመከራየት ይህ ገፅ ጨረታ አዉጥተዋል

ብኣፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሲቭል ሰርቪስና ኣቅም ግንባታ ቢሮ በ 2009 ዓም በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ለቢሮዉ አገልግሎት የሚዉሉ እቃዎችን ማለትም ኣለቂ የቢሮ እቃዎች እና ኮምፒተር ኣክሰሰሪዎች: የኔት ወርክ እቃዎችና ቆሚ እቃዎችና እና የህትመት ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሳተም ይፈልጋል

የኢትዩጰያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን መቀሌ ባለስልጣን ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የሚከተሉትን ዕቃዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

የሰቲት ሁመራ ዉሃና ፍሳሽ ጽቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ኮምፒተር: የዉሃ ማጣሪያ :ክሎሪን :የተለያዩ ቱቦዎች: ስፔር ፓርት: የጽሕፈት መሳሪያ :የኤለክትሪክ ዕቃዎች :ቢል ሶፍትዌርና ጂፒኤሰ ሞባይል ሪዲንግ :ኮምፒተሮችና ፕሪንተሮች እና ሌሎች ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ ትምህርት ቤቶች የፕላዝማ ኔትዎረክ ለመዘርጋት ለፕላዝማ አገልግሎት የሚዉሉ የኤለክትሮኒክስ እቃዎች የተማሪዎች ወንበርና ጠረጴዛ 4 የተላያዩ መፀሓፍ ለማሰተም ዴስክቶፕ ኮምፒተር በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛትና ለመዘርጋት ይፈልጋል

ኣፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሚያገለግሉ ሎት 1 ፈርኒቸር ሎት 2 የፕላዝማ ቴሌቪዥን :ዴስትክቶፕ ኮምፒተር: ፕሪንተር ለመግዛት ይፈልጋለ