የትግራይ ዉሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 1የተለያዩ የ ዎርክ ሾፕ ዕቃዎች ፣ 2ኣፋሪዲቭ ሃንድ ፓምፕ ከነ ሙሉ ኣክሰሰሪዉ ፣3 የተሽከርካሪዎች መለዋወጫ ፣4ለተሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች የሚያገለግል ዘይት እና ቅባት፣ 5የተለያዩ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች ፣ 6ለሰራቶኞች የሚያገለግሉ የተለያ ኣይነት ንብረቶች ፣ 7የፅዳት እቃዎች፣ 8የቢሮ ዕቃዎች፣9 ወተት፣ 10ፎም፣11 ጎማ ካላማደርያ፣ 12ፅሕፈት መሳርያዎች

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ እና ዓይደር ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2012 ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የ Submersible Pump እቃዎች ግዥ የአንሶላ እቃዎች ግዥ የCathLap እቃዎች የህትመት ውጤቶች፤የአንሶላ እቃዎች ግዥ፤የCathLap እቃዎች፤የህትመት ውጤቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የአሚባራ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የ2012 ዓ.ም የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚካሄዱ ግንባታዎችና ግዥዎች ተጫራቶችን ይጋብዛል፡፡

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ ለ2012 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ጀነሬተር እና ሰመር ሳብል ፓምፕ፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ የኮንስትራክሽን እና የቧንቧ ዕቃዎች፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የጀነሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የቅፃ ቅፅ ህትመት፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሳተም ይፈልጋል

ቅዱስ ፍሬምናጦስ ኣባ ሰላማ ካሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ሮቶ ከነ ኣክሰሰሪዉ በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የመቐለ ውሃ አገልግለት ጽ/ቤት ለ2012 ዓ/ም በጀት አመት የሚያገለግል ዲ ሲኣይ (ሲአይ )፣ ጂኤስ (ጂኣይ) ትቦ እና መገጣጠሚያዎች ኤች ዲ ፒ መገጣጠሚያ (DCI/CI, GS/GI PIPES & FITTINGS &) HDPE Fittings ግዥ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ስለፈለገ በጨረታው መሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቶች ጥሪውን ያቀርባል :

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የተለያዩ የቧንቧ እቃዎች፣ የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ የተለያዩ የዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ራያ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2012 ዓም በጀት ዓመት የሚያገለግል ሃንድ ቱልስ (Plumbing Hand Tools & Electro-Mechanical Tools) ግዥ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

የአክሱም ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ፅ/ቤት ለ2012 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ጨረታ የውሃ ትቦ ከነመገጣሚያው፣ ቴክኒክ መሳሪዎችና ህ/ መሳርያዎች፣ ሰመርስብል ፓምፕ፣ ኤሌትሪክ መለዋወጫ እቃዎች የመኪና ጎማዎችና ስፔሮች፣የመኪና ጌጣጌጦች፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃዎች፣የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የሞተር ሳይከል ስፔር፣ የሳይክል ስፔሮችና ፈርኒቸር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።