የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም /መቐለ/ Red Ash፣ ኣሸዋ፣ ጠጠርØ2፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው ቴንዲኖ፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው ሚስማር፣ soft wire 1.5 mm፣ Mold oil ጥቁር ድንጋይ የፎርም ወርክ ጣውላ (wooden board with 4m length 30cm and 5mm thickness formwork) እና የተለያዩ መጠን ያላቸው ባህርዛፍ ግዥ በጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ በዘርፉ ፍቃድ ያላችሁ ኣቅራቢዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ/የተ/የግል/ኩባንያ (MIE) Steel pipe Ø 114x 4.5x 6000mm እና sheet Metal 3000x1500x3mm በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዝሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎችን እንድትሳተፉ ኩባንያውን በኣክብሮት ይጋብዛል።

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ/የተ/የግል/ኩባንያ (MIE) welding Wire Ø1.2 MM በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዝሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎችን እንድትሳተፉ ኩባንያውን በኣክብሮት ይጋብዛል።

ትራንስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ ማህበር ባዘጋጀው ስፔስፊኬሽን መሰረት የተለያዩ አላቂ የዎርክ ሾፕ መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ከዚህ በታች የተገለፁትን የህንፃ መሳሪያዎች እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

ቅዱስ ፍሬምናጦስ ኣባ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለሚያሰራው ኣዲሱ ህንፃ B+G+10 መስሪያ ኣገልግሎት የሚውሉ ማተሪያሎችን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ያለቀለት የተፈጨ ሽሮ ፣ሩዝ፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ፣የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገድ አገልግሎት፣ኮምፒውተር እና ተዛማጅ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ከልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱት የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ልማት ማህበር ብዛቱ 1000 /አንድ ሺ/ መፅሔት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል

ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት መቀሌ ከተማ እየተገነባ ለሚገኘው መቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል የውስጥ ለውስጥ ስራ ለተቆጣጣሪ መሃንዲስ አገልግሎት የሚውሉ የቤት Auto Mobile እና PIN ካፕ መኪና ኣወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡