ኒው ሚሊንየም ኮሌጅ ህጋዊ የኦዲት ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች ኣጫርቶ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ዓዲ ሽሑ- ዲላ - ሳምረ ለሚያሰራው የመንገድ ፕሮጀክት የዲዛይን ሳይት ላይ በየቦታው የከተሞቹ የኣፈር ናሙናዎችን ወደ ዋናው መ/ቤት /ኣ/አበባ/ ለማምጣት የትራንስፖርት ኣገልግሎት የሚሰጥ ኣንድ/1/ በጥሩ በይዞታ ላይ የሚገኝ የጭነት /ISUZU/ ተሽከርካሪ ነዳጅ እና ሾፌር ከኣካራይ ሆኖ ለኣድ ዙር ጉዞ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡

ቃሊቲ የኮንስትራክሽን እቃዎች ማምረቻ ፋብሪካ የኣህመድ ኢላ ኣርታኤለ የጠጠር የኮንክሪት ኣቅርቦት ፕሮጅክት በፕሮጀክቱ የሚሰራቸው ስራዎች የሚውሉ ሃይሉክስ ፒክኣፕ /D4D/ በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡

ቃሊቲ የኮንስትራክሽን እቃዎች ማምረቻ ፋብሪካ የኣህመድ ኢላ ኣርታኤለ የጠጠር የኮንክሪት ኣቅርቦት ፕሮጀክት በፕሮጀክቱ የሚሰራቸው ስራዎች የሚውሉ ሃይሉክስ ፒክኣፕ /D4D/ በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውሉ የእንጨት ኣጥር ስራዎች ኣቅርቦት እና ገጠማ / Supply & Fix approve vine timber Fence ( Wall) / ስራ በንኡስ ስራ ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ በንኡስ ተቋራጭ/Sub- contract/ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

በትግራይ ክልል የኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ የሕንፃ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን ዳይሬክቶሬት በወረዳ ወርዒ ለኸ ነበለት ከተማ የነበለት ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ማዕከል ሕንፃ ግንባታ በደረጃ BC5/GC-5 እና ከዚያ በላይ ሥራ ፈቃድ ያላቸው የሥራ ተቋራጮች አጫርቶ ማሰራት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የትግራይ ክልል ጽ/ቤት ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር እና ስካነር፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች እና የተለያዩ የፕሪንተር፣ የፎቶ ኮፒ ማሽን እና ሌሎች ቀለሞች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም የተለያዩ መጠን ያላቸው ስታርተር ባትሪ Starter Battery 12V, 70 KH & 100 AH ፣ ጎማ tyre / 215/ 75R15 with valve 8PR radial or L1= 106/103T ግዥ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል።

ለ3ኛ ገዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የትግራይ ልማት ማህበር Wireless Nick mic, Microphone Mic Wireless አወዳድሮ ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ፕሮ /18-03R/ ለሰራተኞች የሰርቪስ ኣገልግሎት የሚሰጥ ፒክ ኣፕ መኪና መከራየት ይፈልጋል፡፡