በመቐለ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ፅ/ቤት ተይዘውና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ አልባሳት ፣ ኤልቲ ዘይድ ብረት እና ባለ 12 ቴንዲኖ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል

ድርጅታችን የኢትዩጰያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ አገልግሎት ድርጅት የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅህፈት ቤታችን ለ2016 ዓም ከተያያዘ በጀት ዩኒፎርም ንብረቶች በጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መለኪያዎች የምታማሉ ህጋዊ ኣቅራቢዎች እንትወዳደሩ እናሳዉቃለን

የመቀሌ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ለመቀለ ከተማ ሴክተር ፅህፈት ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ኣይነት የኤሌክትሮኒከስ እቃዎች ሞተር ሳይክሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በትግራይ ክልል ጊዝያዊ አስተዳደር ውሃና ኢነርጂ ቢሮ ለኮዋሽ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ምሥር ሳይክል በግልፅ ጨረታ ማስታወቅያ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ የሚመለከታቸው ህጋውያን አቅራቢዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።

በኢትዮጵያ ምርጥ ዘር አቅርቦት መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እህልና ብጣሪ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።

የኢትዩጰያ ስታስቲክስ አገልግሎት የመቐለ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ያሉትን ተሽከርካሪዎች ሰርቪስ ለማድርግና ጥገና የሚያስፈልጋቸዉ ለማስጠገን ባለ ጋራዦችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከኣሸነፉ ድርጅት ጋር ለሁለት ዓመት ዉል ለማሰር ይፈልጋል

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የመቀሌ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የተለያዩ አገልግሎቶች እና ዕቃዎችን ብቃትና ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

አፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ የተለያዩ የትምህርት መርጃ መሣርያዎች፣ ህትመት እና ቪዝቨሊቲ ቦርድ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ የ31ኛ ክ/ጦር ጠ/መምሪ የቢሮ ፣ የፅዳት አልባሳትና የቆዳ ውጤቶች፣ የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ ፣ የዳቦ ማሽንና ጀኔሬተር ጥገና እና መለዋወጫ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የጽሕፈት መሳርያዎች፣የፅዳትና ሌሎች እቃዎች ፣ ልዩ ልዩ የቢሮ መሳርያዎች ፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስና ተዛማጅ እቃዎች ፣ የግሪል /ረቲ/ ስራ ፣ የምግብ ቤት ማሽን መለዋወጫ እቃዎች ፣ የICT እቃዎች ከህጋዊ ነጋዴዎች /ስራ ተቋራጮች/ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለመስራት ይፈልጋል