የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት በማይ ሑሞር ሳይት የሚገኝ ጥልቅ የዉሃ ጉድጓድ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሳደስ ስለሚፈልግ ከዚህ ቀጥሎ ባሉት መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱት የተለያዩ ዕቃዎች ማለትም

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ አገልግሎት የሚዉል የሳኒተሪ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ልማት ማህበር በመቀሌ ከተማ ማረሚያ ቤት ኣንድ ብሎክ የሳይንስ ቴክኖሎጂ ማእከል ማሰራት ይፈልጋል

በኢትዩጰያ ምርጥ ዘር አቅርቦት ትግራይ ምርጥ ዘር ኣቅርቦት ማባዣ ማዘጋጃና ማሰረጫ ማዕከል በተለያዩ ከተሞች ማለት ከባሌ : ከኣርሲ : ከባህር ዳር ከተሞች የተከማቹ ጠቅላላ 2285 ኩ/ል ዘር ወደ ተለያዩ ወረዳዎች እንዲጓጓዝለት ይፈልጋል

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራያዝ ሙስሊ-ባዶመንገድ ስራ ፕሮጀክት (15-05R) ለአፋር ጋራገንት ጠጠር ቤዝ ኮርስ እና ድንጋይ ለማመላለስ ከጨረታ ሰነድ ጋር በአባሪ በተያያዘ ዝርዝር ስፐስፌከሽን መሠረት ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመካራይት ይፈልጋል

የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንየትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የተለያዩ የቢሮ እቃዎች Imported TYPE/Furniture/ እና ሞተር ሳይክሎችን አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ በዚሁ ጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸዉ ተጫራቾችን ይጋብዛልግስት ጤና ቢሮ የተለያዩ የቢሮ እቃዎች Imported TYPE/Furniture/ እና ሞተር ሳይክሎችን አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ በዚሁ ጨረታ

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የማዕዝ ወመመክበቦች አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የጅም ሙሉ እቃዎች ግዥ በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም

የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ የተለያዩ የማስተማሪያ መፃህፍት በጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል ስለዚህ በዚህ ጨረታ ለመወዳደር የሚፈልግ