መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ቅ/ጽ/ቤት አዲስ ጎማ ከነ ከለማዳሪያዉ በቀረበዉ ስፐስፊኬሽን መሰረት በስሩ የደቡብ ዞን ወረዳዎች አገልግሎት የሚዉሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም በጨረታዉ መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች

ዩናይትድ ስቲልና እና ሜታል እንዱስትሪ ሃ/ የተ / የግ /ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ተረፈ ምርት ንብረቶች ማለትም

የትግራይ ክልል መንገድ ስራዎች ኢንተርፕራይዝ በ 2008 በጀት ዓመት ለሚያከናዉናቸዉ የመንገድ ግንባታና ጥገና ስራ አገልግሎት የሚዉሉ ስፔር ፓርት: ጎማ: ባትሪ እና አዘርስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በመቀለ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮዽያ ቴክኖሎጂ ኢንስትትዩተ መቀለ ለ 2008 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ የፈርኒቸር: መባዣ ማሽኖችና: የኣይቲና ኤለክትሮኒክስ (CISCO) እቃዎች አገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ድርጅትታችን መከላኪያ ኪንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ፕሮጀክት 11-03B መቀሌ ከተማ ለሚገኘዉ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል ፕሮጀክት ለስራተኞች ሚኒባስ ሰርቪስ እና ሌሎች ፕሮጀክት ሥራ አገልግሎት የሚሰጥ ሚኒባስ መከረያት ይፈልጋል

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል (ኩባንያ ኢንዳስትሪያል ኢኩፕመንት ማኑፋክቸሪንግ ቢዝነስ ዩኒት) የተለያዩ የድህንነት የአደጋ መከላኪያ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::

በድጋሜ የወጣ ጨረታ ሕብረት ወታደራዊ ኮሌጅ በኮሌጁ ግቢ ዉስጥ ለኮሌጁ አገልግሎት የመሰጥ የዉሃ ጉድጋድ ቁፋሮ ስራ በዘርፉ የተሰማሩ ሕጋዊ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት (ለማስቆፈር ) ይፈልጋል

የትግራይ ልማት ማህበር ለትምህርት ቤቶች በተ ሙከራ (ላባራቶሪ) አገልግሎት የሚዉሉ የባዮሎጂና የኬሚስትሪ ኬሚካሎች በ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

አክሱም ዩኒቨርስቲ ቀጥሎ የተገለጹትን የኮንስትራክሽን ሥራዎች ከህጋዊ ህንፃ ተቋራጮች በጨረታ አወዳድሮ ለማስራት ይፈልጋል