ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢ/ሪ አ/ማህበር መቐለ ፋብሪካ ግቢዉና ከግቢዉ ዉጪ ያሉ ቦታዎች ማስዋብ ስለፈለገ በግሪነሪ ማስዋብ ስራዎች ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ በማካሄድ ማስራት ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የጨረታ መመርያ አክብራችሁ ለመጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሁሉ መጫረት የምትችሉ መሆኑ በአክብሮት እንገልፃላን

ደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ ለድርጅቱ አገልግሎት የሚዉሉ ጀነሬተሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ ለድርጅቱ አገልግሎት የሚዉሉ ኤለክትሮኒክስ እና ካዝናዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የሰሜን ሪጅን ኢትዩቴሌኮም የተለያዩ ዕቃዎች ይዞ የመጣ የጣዉላ ሳጥን : አሮጌ ጣዉላ :ብረትና ኬብሉ የተፈታ ድራም እና እንጨት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ቅ/ጽ/ቤት በቀረበዉ ስፐስፊኬሽን መሰረት ለፅሕፈት ቤት አገልግሎት የሚዉሉ የቢሮ እቃዎች (furniture) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም በጨረታዉ መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች

ይመለከታል በመቐለ ዩኒቨርስቲ የህግና ሰነመንግስት ኮሌጅ ለኣካል ጉዳተኛ አገልግሎት ለሚዉል የአሌክትሪክ እቃዎች በዉስን ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በመቐለ ዩኒቨርስቲ የህግና ሰነመንግስት ኮሌጅ ለኣካል ጉዳተኛ አገልግሎት ለሚዉል የህነፃ እቃዎች በዉስን ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተጠቀሱት ዝርዝር የመወዳደሪያ መመሪያዎች መሰረት እንድትወዳደሩ እናስታዉቃለን

የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስትና ጤና ቢሮ የተላያዩ የላብራቶሪ ሪኤጄንት: ኬሚካሎችና የክምና መገልገያ መሳሪያዎች እንዲሁም ሞተር ሳይክሎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈለጋል

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሰዉን ፀረ -አረም ኬሚካልበጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል