ትራንስ ኢትዪጰያ ኃ/የተ/የግል ማህበር በመቐሌ መ/ቤት ግቢ ዉስጥ የሚገኙ ያገለገሉ የተለያዩ ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ይምታማሉ በጨረታዉ እንድሳተፉ ይጋብዛል

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ ኢንዳስትሪያል ኢኩፕመንት ማኑፋክቸሪንግ ቢዝነስ ዩኒት ከዚ በታች የተዘረዘሩት ተረፈ ምርት Scrap Materials በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል

በኢትየጰያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክ አገልግሎት ድርጅት መቐለ ዉድብና ተርሚናል ጽቤት በመቐለ ከተማ ቀበሌ 06 የሚገኘዉ ለዉድብና ተርሚናል በሚገለገልብት ግቢ ዉስጥ በተለያዩ ቦታዎች ሰወስት የጥበቃ ማማዎች ለማሰራት ስለሚፈልግ ደረጃ 8 እና ከዛ በላይ ፍቃድ ያላቸዉ የኮንስትራክሽን ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መስራት ይፈልጋል

የኢትዩጰያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ ትግራይ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ዚህ በታች የተዘረዘሩት የፅሕፈት መሳሪያዎች : የኤሌክትሮኒክስ : የበሮ ቀዋሚ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዩጰያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን መቀሌ ባለስልጣን ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የሚከተሉትን ዕቃዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

በመቐለ ዩኒቨርስቲ የኢትዩጰያ ቴክኖሎጂ መቐለ ለኢንስቲትዩቱ መቐለ ለመማር ማሰተማር አገልግሎት የሚዉሉ የፅሕፈት መሳርያ ዕቃዎች ግዢ በዉስን ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ የተለያዩ የፅሕፈት መሳሪዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ቢሮ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ስር ለሚገኙት ኮሌጆች ግልጋሎት የሚዉሉ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ : ሲንጀር የሴፌት መኪና : መሽኖች : ቱልስና ኢኩፕመንትስ እቃዎች ግዢ ለመፈፀም በ 2009 በጀት ዓመት በአገር አቀፍ በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ያማላ ይጋበዛል

በሀገር መከላኪያ ሚኒስቴር የ4ኛ ደረጃ ሜንቴናንስ ሽሬ ኮሪደር በ2009 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋጫ ዕቃዎች የቶዩታ 1HZJ75 : 1HZJ76: 1HZJ79L: 1HZJ105 : V-B : ቮልቮ FH12 : ማን ኤሮትራክ : ቢሸፍቱ ሰርቪስ ባስ መለዋወጫ ዕቃዎች አላቂ የጋራዥ መሣሪያ ዕቃዎች የማሽን ሾፕ አላቂ ዕቃ: የተሽከርካሪ ጎማና እና ባትሪ ግዥ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ ትምህርት ቤቶች የፕላዝማ ኔትዎረክ ለመዘርጋት ለፕላዝማ አገልግሎት የሚዉሉ የኤለክትሮኒክስ እቃዎች የተማሪዎች ወንበርና ጠረጴዛ 4 የተላያዩ መፀሓፍ ለማሰተም ዴስክቶፕ ኮምፒተር በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛትና ለመዘርጋት ይፈልጋል