የበርሀሌ ሰደተኞች መጠሊያ ጣቢያ ጽህፈት ቤት ከዚይ ቀጥሎ የተዘረዘሩት በጉልበት ስራ ጨረታ በማቀርበዉ ዲዛይን መሰረት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የበርሀሌ ሰደተኞች መጠሊያ ጣቢያ ጽህፈት ቤት የተለያዮ የግንባታዎች የሚያገለግሉ የግንብ ድንጋይ የኩረት ድንጋይ አሸዋ ጠጠር ብሎኬት መግዛት ይፈልጋል

ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም ዓ/ማ ለ2010 ዓ/ም ፋይል ካቢኔትና ቡክ ሸልፍ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ለመጫረት የምትፈልጉ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የምታሟሉ እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን፡፡

ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማሀበር መቐለ ፋብሪካ ለሰራተኞች አገልግሎት የሚዉል የልብስ ሳሙናዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል መንገድ ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ በ2010 በጀት ዓመት ለሚያከናዉናቸዉ የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራ አገልግሎት የሚዉሉ ኮንስተራክሽን ማቴሪያል ጎማ ባትሪ፣ ነዳጅ : ዘይትና ቅባት : የሰራተኞች ደንብ ልብስ :የፅዳት እቃዎች ፣ የፅሕፈት መሳሪያ እና አዘርስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተረፕራይዝ መቀለ ደንጎላት ሳምረ ፊናርዋ መንገድ ስራ ፕሮጀክት አገልግሎት ለሰረቪስ አገልግሎት የሚዉል ደረጃዉን የጠበቀ ከ2004 ሞዴል በላይ የሆነዉ ሚነባስ መኪና በግልፅ ጨረታት አወዳድሮ ለመከራየት የፈልጋል

የኣፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በግሎባል ፈንድ በኣፋር ጤና ጥበቃ ቢሮ አማካኝነት እያሰገነባቸዉ ያለዉን ያሰራቸዉን 10 የማላሪያ ስቶሮች አገልግሎት የሚዉል የተለያዩ ቁሳቁሶች በ2009 ዓም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች እና ሌሎች ኣላቂ እቃዎች ግዥ ለመግዛት ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ ኢንዳስትሪያል ኢኩፕመንት ማኑፋክቸሪንግ ቢዝነስ ዩኒት Consultancy Service of crane system design & Fabrication Market feasibility study በገቢያ ጥናት አጥንቶ የሚያቀርብ ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::

በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዞን ሁለት የመጋሌ ወረዳ ፋይናንስና ገቢዎች ፅቤት በ 2010 በጀት ዓመት በወረዳዉ የሚገኙ ሴክተር መስራቤቶች አገልግሎት የሙዉሉ የፅህፈት መሳሪያ ለመግዛት ይፈልጋል

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ሥር ለሚተዳደር ከሳቴ ብርሃን ኣንደኛ ደረጀ ትምህርት ቤት ኣጥር ለማሳጠር እና ደረጃ 8 ህንፃ ተቆራጭ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::