የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራያዝ መቀለ ደንጎላት ሳምረ ፊናርዋ መንገድ ስራ ፕሮጀክት የተለያዩ ማሽነሪዎች መከራየት ይፈልጋል

በትግራይ ክልል የኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ የሕንፃ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን የሰራ ሂደት በ 2009 በጀት ዓመት በትግራይ መቀለ ከተማ የመለስ ዜናዊ አማራር አካዳሚ ፕሮጀክት 4ኛ ፌዝ ግንባታ ለማካሄድ ደረጃ BC/GC 3 እና ከዛ በላይ ለሆኑ ኮንትራክተሮች በጨረታ ለማሳተፍ ይፈልጋል

በሀገር መከላኪያ ሚነስቴር ሎጅስቲክ ዋና መምሪያ የ4ኛ ደረጃ ሜንቴናስ መቀሌ ኮሪደር ለ 2009 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለሚያስራዉ ኣዲስ ህንፃ ቴንዲኖዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለተማሪዎች ኣገልግሎት የሚዉል ደንብ ልብሶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

አክሱም ዩኒቨርስቲ ቀጥሎ የተገለጹትን እቃዎችና : የኮንስትራክሽን ሥራዎች ከህጋዊ ህንፃ ተቋራጮች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማስራት ይፈልጋል

የመቐለ ዉሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2009 ዓ/ም የሚገለግል Lot 1 procurement of crane truck Lot 2 procurement of test bench machine ለመግዛት ሰለሚፈልግ በግልፅ ጨረታ ለመሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪዉን ያቀርባል

በኢትዩጰያ ግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን የኢትዩጽያ ምርጥ ዘር ኣቅርቦት ትግራይ ማእከል መቐለ የሚገኙ የተለያዩ ጎማ: ባትሪ: ከለማዳሪያና : ጭረት በጨረታ አወዳድሮ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

በመቐለ የኒቨርሲቲ ዓይደር ስፔሻላይዝድ ኮምፕሬሃንሲቭ በግቢ ዉስጥ የሚገኙ ቦታዎች ለአንድ አመት የአረንጋዴ ቦታ እና የግቢ ማስዋብ ስራ እንዲሁም የኤለክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል