የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት ለ2011 በጀት ዓመት ኣገልግሎት የሚውሉ በምድብ ኣንድ የፅህፈት መሳሪያ ዕቃዎች፣ ምድብ ሁለት የፅዳትና ካንቲን ዕቃዎች፣ ምድብ ሶስት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ምድብ ኣራት የህንፃ መሳሪያ ዕቃዎች፣ ምድብ ኣምስት የኣደጋ መከላከያ ኣልባሳት፣ ምድብ ስድስት የተሽከርካሪዎች መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ ቀጥሎ ባሉት መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

በመቀሌ ከተማ በጥቃቅንና ኣነስተኛ የሴቶች ኢንተርፕርነርሺፕ ልማት ፕሮጀክት ለኣንድ ማእከል ኣገልግሎቶች ግዥን ለመፈፀም የኤሌክትሮኒክስ በፕሮፎርማ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ውቅሮ ግብርና ኮሌጅ ሳተላይት ካምፓስ ኤሌክትሮኒክስ በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

104.4 ሬዲዮ ኤፍ ኤም መቀለ ተዛማጅ የሬዲዮ ኣክሰሰሪ ማለት ኣንቴናና ኦዲዮ ፕሮሰሰር በጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የኣፍሪካ ቀንድ የስደተኞች ተፅእኖ ምላሽ ልማት ፕሮጀክት /DRDIP/ ለክልል ማስተባበሪያ ዩኒት ኣገልግሎት የሚውሉ የቢሮ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የማር ማቀነባበሪያ ማሽን፣የእንስሳት ህክምና መገልገያ እቃዎች፣አነስተኛ የእጅ እርሻ መሳሪያዎችና የመስኖ ውሃ ፍሰት መቆጣጠሪያ መሳርያ ፓርሻል ፍሉም (Parshall flume) ፣የማንጎ ፍሬ ዘር፣ የኣይቲ እቃዎች (IT Equipments ) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ልማት ማህበር ለ50 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች የቨርቹዋል ኮምፒዩተር ማእከል ኣገልግሎት የሚውሉ ኮምፒዩተርና የኮምፒዩተር ተዛማጅ እቃዎች ማለት 1- ዲስክቶፕ ኮምፒዩተር ብዛት 100 ፣2 ቲንክሌንት ብዛት 2300፣ 3 ሞኒተር ብዛት 2300፣ 4 ኪቦርድ ብዛት 2300፣ 5 ማውዝ ብዛት 2300፣ 6 ስቴፕላይዘር ብዛት 100፣ 7 ዲቫየደር ብዛት 1200 እና ሌሎች ተጨማሪ የኤሌክትሮኒክስ ኣክሰሰሪዎች በሎት ደረጃ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ልማት ማሕበር ከዚህ በተች የተጠቀሱት እቃዎች፤

የትግራይ ልማት ማህበር ዴስክቶፕ ኮምፒተር፣ ሞኒተር፣ኪቦርድ፣ማውዝ፣ ስተፕላይዘር፣ ዲቫይደር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የመቀሌ የአካባቢና የደን ምርምር ማዕከል የፅህፈት መሳርያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የኮምፒተርናየኮምፒተር ተዛማጅ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ እንዲሁም የፈርንቸር ዕቃዎች አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል