የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የትግራይ ክልል ጽ/ቤት ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር እና ስካነር፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች እና የተለያዩ የፕሪንተር፣ የፎቶ ኮፒ ማሽን እና ሌሎች ቀለሞች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ጤና መድህን ኤጀንሲ መቐለ ቅርንጫፍ የኮምፒዩተርና አና የፕሪንተር ኣክሰሰሪ እቃዎች በፕሮሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የአይቲ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች IT Electronics Equipments በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም አ/ማ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ለመቀሌ ከተማ የስራ እድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ኤጀንሲ ኣገልግሎት የሚውሉ የኮምፒተርና ተዛማጅ እቃዎችና በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም አ/ማ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የጽህፈት መሳሪያ እና አነስተኛ የቢሮ ቋሚ እቃዎች እቃዎች፣የመመረቂያ ጋውን፣የአውቶሜሽን ስራ እቃዎች፣የኤሌክትሪክ እቃዎች፣የቧንቧ እና የህንፃ መሳሪያ እቃዎች፣የፈርኒቸር እቃዎች፣የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል መንገድ ስራዎች ኢንተርፕራይዝ በ2011 በጀት ዓመት ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታና ጥገና ስራ አገልግሎት የሚውሉ ስፔር ፓርት ፣ ጎማና ባትሪ ፣ ዲስፐንሰር/የነዳጅ ማሽን/፣ ቋሚ ንብረት / የጋራዥ መሳሪያዎችና ኤሌክትሮኒክስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት ለ2011 በጀት ዓመት ኣገልግሎት የሚውሉ በምድብ ኣንድ የፅህፈት መሳሪያ ዕቃዎች፣ ምድብ ሁለት የፅዳትና ካንቲን ዕቃዎች፣ ምድብ ሶስት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ምድብ ኣራት የህንፃ መሳሪያ ዕቃዎች፣ ምድብ ኣምስት የኣደጋ መከላከያ ኣልባሳት፣ ምድብ ስድስት የተሽከርካሪዎች መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ ቀጥሎ ባሉት መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

በመቀሌ ከተማ በጥቃቅንና ኣነስተኛ የሴቶች ኢንተርፕርነርሺፕ ልማት ፕሮጀክት ለኣንድ ማእከል ኣገልግሎቶች ግዥን ለመፈፀም የኤሌክትሮኒክስ በፕሮፎርማ መግዛት ይፈልጋል፡፡