የመቐሌ ዉሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2008 ዓ/ም የሚገለግል Electrical Submersible pump ለመግዛት ሰለሚፈልግ በግልፅ ጨረታ ለመሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪዉን ያቀርባል

የ ሀ ፍል ኦፍ አከባቢ ማህ/ሰብ ከአርብቶ አደር ማህ/ሰብ ልማት ፕሮጀክት ባገኘዉ የገንዘብ ድጋፍ አወዳድሮ የዉሃ ፕላስቲክ ቱቦ እና መገጣጠሚያ እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዩያ ኦርተዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማት ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ አህጉረ ስብከት ልማት ማሰተባበሪያ ፅቤት ለሕንጣሎ አላጀ የመጠጥ ዉሃ የአከባቢ ንፅህናና የጤና አጠባበቅ ትምህርት ፕሮጀክት ለሚከናወናቸዉ ስራ አገልግሎት የሚዉል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሞሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል

በራያ ዓዘቦ ካራ ዓዲ ሺሁ የሚገኘዉ 6ተ ስድስት ሄክታር የምርምር መሬት ለዉሃ ዝርጋታ ስራዎች የሚገለግሉ ንብረቶች ብግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዩጰያኦርተዶክስተዋህዶቤተክርስቲያንየልማትክርስቲያናዊተራድኦኮሚሽን የትግራይ ኣህጉረ ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ለሕንጣሎ አላጀ የመጣሪያ ዉሃ የአከባቢ ንፅህናና የጤና አጠባበቅ ትምህርት ፕሮጀክት ለሚያከናዉናቸዉ የመጠጥ ዉሃና የመፀዳጃ ቤቶች ስራ አገልግሎት የሚዉሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ልዩ ልዩ የግንባታ ዕቃዎች ለመግዛት ስለፈለገ ከዚህበታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሞሉ ተጫ