በአብክመ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የስሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል የግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት የሚዉል 2009 ዓም የ1ኛ ግማሽ ዓመት በሎት 1 ፅሕፈት መሣሪያዎች : ሎት 2 ደንብ ልብስ : ሎት 3 ላፕቶፕና ዲስክ ቶፕ : ሎት 4 የተሽከርካሪ ጎማ : ሎት 5 ቀጥር ዋተር ፓምፕ መግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል መንገድ ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ በ 2009 በጀት ዓመት ለሚያከናዉናቸዉ የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራ አገልግሎት የሚዉሉ ባትሪ፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ :የኮንስትራክሽን ማተሪያል ፣ኤለክትሮኒክስ(pc lap top: desktop:printer:photo copy)ለመግዛትና የመስክ ተሽከርካሪ(small vehicle) ለመከራየት ይህ ገፅ ጨረታ አዉጥተዋል

የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱት የተለያዩ ዕቃዎች ማለትም የእንስሳት መድኃኒት የሰዉ ሠራሽ እንስሳት ዕርባታ መገልገያ መሣራያዎች መለዋወጫ ዕቃዎች : የፈርኒቸር : የቢሮ እቃዎች :ሚዛን :መጋራጃ:ዋንጫ

አክሱም ዩኒቨርስቲ ቀጥሎ የተገለጹትን እቃዎችና : የኮንስትራክሽን ሥራዎች ከህጋዊ ህንፃ ተቋራጮች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማስራት ይፈልጋል