መቐለ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ኤሌክትሪክ ገመድ፣ዴስክቶፕ ኮምፒዩተር፣ኤሌክትሮኒክስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የራያ ዩኒቨርሲቲ ግዥና ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ፣የጽህፈት መሳሪያ ዕቃዎች ግዥ፣የቤትና የቢሮ ፈርኒቸር ዕቃዎች ግዥ፣የሰራትኞች ደንብ ልብስ፣የላብራቶሪ ዕቃዎች ግዥ፣የባልትና ውጤቶች፣ግዜያዊ የእንስሳት ማድለቢያ፣ግዚያዊ መዘን፣ግዚያዊ የDSTV ክፍል እና ክሊኒክ ፓርቲሽን ኮንስትራክሽን ስራ

ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት መቀሌ ከተማ እየተገነባ ለሚገኘው መቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል የውስጥ ለውስጥ ስራ ለተቆጣጣሪ መሃንዲስ አገልግሎት የሚውሉ የቤት Auto Mobile እና PIN ካፕ መኪና ኣወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡

ዛምራ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያገለገሉ ከባድና ቀላል ተሽከርከሪዎች፣ ማሽነሪዎችና እቃዎች ባሉበት ለግልፅ ጨርታ ኣቅርቧል፡፡

ድርጅታችን መከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የመቐለ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል ፕሮጀከት ደረጃውን የጠበቀ ቀይ ኣሸዋ ለመግዛት ስለሚፈልግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከቀን 04/07/2011 ዓ/ም ጀምሮ እሰከ 09/07/2011ዓ/ም ከጧቱ 4:00 ድረስ የምትወዳደሩበት ሙሉ ሰነድ በጨረታ ሳጥን በማስገባት እንድትወዳደሩ እየጋበዝን ጨረታውን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቀን 09/07/2011 ዓ/ም ከጧቱ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 8:30 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እየገለፀን ተጫራቸች ማሟላት የሚገባቸውን መመዘኛዎች ከ1-6 ተራ ቁጥር የተገለፁ ነጥቦች ይሆናሉ።

ቅዱስ ፍሬምናጦስ ኣባ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለሚያሰራው ኣዲሱ ህንፃ B+G+10 መስሪያ ኣገልግሎት የሚውሉ ማተሪያሎችን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የትግራይ ልማት ማሕበር በቆላ ተምቤን ወረዳ የትምህርትና የጤና ተቋሞችን በስድስት ሎቶች በመከፋፈል ማሰራት ይፈልጋል

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የፅህፈት መሳርያ፣ህንፃ መሳርያ ፣ደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም /መቐለ/ Red Ash፣ ኣሸዋ፣ ጠጠርØ2፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው ቴንዲኖ፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው ሚስማር፣ soft wire 1.5 mm፣ Mold oil ጥቁር ድንጋይ የፎርም ወርክ ጣውላ (wooden board with 4m length 30cm and 5mm thickness formwork) እና የተለያዩ መጠን ያላቸው ባህርዛፍ ግዥ በጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ በዘርፉ ፍቃድ ያላችሁ ኣቅራቢዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።

መቐለ የኢንዱስትሪ ፓርክ ልማት ኮርፖሬሽን ቅርንጫፍ ፅ/ቤት እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመገጣጠም ለመጠገን ይፈልጋል፡፡