መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄኒሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2011ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የህክምና መገልገያ መሳሪያ የላብራቶ ሪኤጀንት እቃዎች እና የላብራቶሪ ጥገና አገልግሎት

የትግራይ ልማት ማህበር ዴስክቶፕ ኮምፒተር፣ ሞኒተር፣ኪቦርድ፣ማውዝ፣ ስተፕላይዘር፣ ዲቫይደር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም ያገለገሉ ወረቀት፣ ባትሪዎች፣ ጎማዎች፣ ፒቪሲ እና የእንጨት ምሰሶ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።

በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም የተለያዩ ዕቃዎች ይዞ የመጣ የጣዉላ ሳጥን፣ ያገለገለ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።

ለ3ኛ ግዜ የወጣ ግልፅ ጨረታ የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ /T.P.L.F/ በ 2011 በጀት ዓመት ለፅ/ቤቱ ኣገግሎት የሚውል 150 KVA ጀነሬተር / Super Silent Generator/ እና ኬቭል / Cable/ 3*120/70 sq.mm በኣገር ኣቀፍ ግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

የመቀሌ የአካባቢና የደን ምርምር ማዕከል የፅህፈት መሳርያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የኮምፒተርናየኮምፒተር ተዛማጅ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ እንዲሁም የፈርንቸር ዕቃዎች አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

የመቀሌ ከተማ ዕቅደና ፋይናንስ ጽ/ቤት ለመቀሌ ከተማ ጽሕፈት ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የዕቃ ማቅረብ እና የኔት ወርክ ዝርጋታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የስደተኞች ተፅእኖ ምላሽ ልማት ፕሮጀክት (DRDIP) የኤሌክትሪክ ጀነሬተሮች፣ ኤሌክትሪካል ሆሪዞንታል ሳርፌስ ፓምፕና ስሞል ዲዝል ኢንጂን ድሪቭን ዋተር ፓምፕስ በግልፅ ጨረታ(NCB)አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ ለፋብሪካው ኣገልግሎት Jenesys SI የተባለ የኣንቲ ስካለንት የኬምካል ዓይነት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ባዮጋዝ ፕሮግራም ማስተባበሪያ ዩኒት ማህንድራ መኪና መለዋወጫ እቃዎች ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡