መቐለ ዩኒቨርሲቲ ዓይደር-ኮምፐርሄንሲቭ እስፔሻላዝድ ሆስፒታል ኮምፒውተርና ፕሪንተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ የመድን ካሳ ክፍሉ የተረከባቸውን፡- ቀረጥ የተከፈለባቸው ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች • ልዩ ልዩ የተሸከርካሪ ውጫዊና የውስጥ አካላት • የተለያዩ ብረታ ብረቶችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል ማንኛውም የስም ማዛወሪያ ተጨማሪ የጉምሩክ ቀረጥ፣ግብር፣እሴት ታክስና ሌሎች ወጪዎች ቢኖሩ ከፍሎ ለመግዛት የሚፈልግ

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ለመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤት የ2016 ባጀት አመት ከተያያዘ ለቅ/ፅ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌትሮኒክስ እቃዎች(ኮምፑተር) በጨረታ አዳድድሮ ለመግዛት ስለፈለገ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የኤሌትሮኒክስ እቃዎች(ኮምፑተር) እንድትወዳደሩ በትህትና እንጠይቃለን፡፡

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት የገነት ጠብታ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለሰጠው ብድር አመላለስ በዋስትና የያዘውን የቲማቲም ማቀናበርያ ፋብሪካ ህንፃ ማሽነሪዎች እና ዕቃዎች እንዲሁም አይሱዙ ተሽከርካሪ ሞዴል NPR71H26 በአዋጅ ቁጥር 97/90 ፣ 216/92 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ኩባንያችን መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተወየግል ኩባንያ (FSWEI ኢንድስትሪ) ከታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::

ድርጅታችን በሪ ማይዳ የሴት ተማሪዎች ሆስቴልና የትምህርት ማእከል የተባለ አገር በቀል ግበረሰናይ ድርጅት የ2016 ዓ\ም በጀት ዓመት ሒሳብ የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል።

በመቐለ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ፅ/ቤት ስር የተተውና በኮንትሮባንድ ተውርሰው የሚገኙ የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ ኣልባሳትና ጫማዎች የንጽህና እቃዎቸ፣ ኣልክትሮኒክስ እቃዎቸ የቤትና የቢሮ እቃዎቸ እና ሎይሎች ልዩ ልዩ እቃዎቸ ባሉበት ሁኔታ ብሓራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል፡፡

የወረዳ ራያ ጨርጨር ገቢዎችና ፋይናንስ ጽ/ቤት ከግብርና ዕድገት ፕሮግራም ምዕራፍ ሁለት /AGP- II/ በተገኘ በጀት ለጨርጨር ወረዳ ገበሬዎች ድጋፍ የሚውሉ ከታች የተገለፁትን ደሮዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል ::

ኩባንያችን መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተወየግል ኩባንያ (FSWEI ኢንድስትሪ ከታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::

ኡሙ አይመን ልማትና ተራድኦ ድርጅት በምዝገባ ቁጥር 54 ተመዝግቦ በመስራት ላይ ያለ ድርጅት ሲሆን የ2022 እና 2023 የበጀት አመት ሒሳቡን በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ማጫረት ይፈልጋል