የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የጋሮ አትክልት ፀረተባይ ኬሚካል ሞተር ሳይክሎች ጀነሬተር ሰው ሰራሽ የእንስሳት ማዳቀያ መገልገያ መሳሪያዎችና የላቦራቶሪ እቃዎች፣ሰው ሰራሽ የእንስ/ማዳቀያ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች ኤለክትሮኒክስ የፅህፈት መማሪያ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዮት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የምርምር መሳሪያ ዕቃዎች :የላብራቶሪ መሳሪያ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመቐሌ ዉሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2009 ዓ/ም የሚገለግል የተለያዩ እቃዎች ሰለሚፈልግ በግልፅ ጨረታ ለመሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪዉን ያቀርባል

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም ሎት 1 ህትመት ሎት 2 የቢሮ ዕቃዎች ወይም ፈርኒቸር ፡ሎት 3 የችግኝ ጣቢያ መገልገያ ዕቃዎች፡ ሎት 4 የእንስሳት እርባታና የላቦራቶሪ መገልገያ ዕቃዎች ሎት 5 የላቦራቶሪ መገልገያ መሳሪያዎች ሎት 6 ሆርሞን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም ሎት 1 ህትመት ሎት 2 የቢሮ ዕቃዎች ወይም ፈርኒቸር ፡ሎት 3 የችግኝ ጣቢያ መገልገያ ዕቃዎች፡ ሎት 4 የእንስሳት እርባታና የላቦራቶሪ መገልገያ ዕቃዎች ሎት 5 የላቦራቶሪ መገልገያ መሳሪያዎች ሎት 6 ሆርሞን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በመቐለ ዩኒቨርስቲ የኢትዩጰያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩቱ መቐለ ለ 2009 ዓም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ እቃዎች ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ልማት ማህበር ለትምህርት ቤቶች ቤት ሙከራ /ላባላቶሪ/አገልግሎት የሚዉሉ የላቫላቶሪ እቃዎች፣ የባዮሎጂ፣ የኬሚስትሪና ፊዝክስ ኬሚካሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ልማት ማህበር ልትምህርት ቤቶች ቤተ ሙከራ ላብራቶሪ አገልግሎት የሚዉሉ የላብራቶሪ እቃዎች የባዮሊጂ የኬሚስትሪና የፊዝክስ ኬሚካሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስትና ጤና ቢሮ የተላያዩ የላብራቶሪ ሪኤጄንት: ኬሚካሎችና የክምና መገልገያ መሳሪያዎች እንዲሁም ሞተር ሳይክሎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈለጋል