የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኤርታኤለ መገንጠያ አህመድ ኢላ መንገድ ስራ ፕሮጀከት ለሰርቪስ አገልግሎት የሚዉል 24 ሰዉ የመጫን ዓቅም ያለዉ ቅጥቅጥ እና የደረቅ ጭነት ኣይሱዙ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

የመከላኪያ ኮንስትርክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሚሰራዉ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል ፕሮጀክት 11-03B አገልግሎት የሚዉል የማሻሻታ ድንጋይ /Hard Core/ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዪጰያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን መቐለ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት መቐለ የሚገኙ የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ቅርንጫፍ ኣዲስ ጎማ ከነ ከለማደሪያዉ በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት በስሩ ላሉት የደቡባዊ ዞን ወረዳዎች አገልግሎት የሚዉሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ከዚህ በታች የተገለፁትን የኣባዱላ LAN-25 መኪና ስፔር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት

የመድሃኒት ፈንድና ኣቅርቦት ኤጀንሲ መቐለ ቅርንጫፍ በመስሪያ ቤቱ መጋዘን ዉስጥ የሚገኙ 270 ብዛት ያላቸዉ ያገለገሉ የመኪና ጎማዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ድርጃታችን መከላኪያ ኮንስትራክሸን ኢንተርፕራይዝ በመቐለ ከተማ ሪፈራል ሆስፒታል ለሚገነባዉ የመከላከያ ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉል 12 ሰዉ የመጫን ኣቅም ያላት 5L ሚኒባስ መኪና በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

ትራንስ ኢትዪጰያ ኃ/የተ/የግል ማህበር በመቐሌ ዋና መስሪያ ቤት ግቢ ዉስጥ የሚገኙ ያገለገሉ የተለያዩ ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ይምታማሉ በጨረታዉ እንድሳተፉ ይጋብዛል

ድርጅታችን መከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የመቐለ ባለ ሦስትፕሮጀክት የ Metal Works እና የሽንት ቤት Aluminum partition ማሰራት ይፈልጋል

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ (MIE) ሙሉ ሱፍ ልብስ በሳምፕል መሰረት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል