በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ደቡባዊ ቅርንጫፍ የሰራተኞች ደንቢ ልብስ የወንዶች ሙሉ ኮትና ሱሪ ለማህበሩ ሰራተኞች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ ኢንዳስትሪያል ኢኩፕመንት ማኑፋክቸሪንግ ቢዝነስ ዩኒት ከዚ ብታች የተዘረዘረ ተረፈ ምርት (Scrap Materials)እና Chips (የመሸን ጥራቢ) በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኤርታኤለ መገንጠያ አህመድ ኢላ መንገድ ፕሮጀከት (17-01R) ለፕሮጀክቱ አገልገሎት የሚሰጥ የኣፈርና የድንጋይ ሲኖትራክ መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማሀበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ የተለያዩ ዓይነት የህንፃ መሳሪያዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማሀበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ የኤፍ ኤስ ኣር ተሽከርካሪ ጎማዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዩጰያ ልማት ባንክ መነሻ ግምታቸዉ 2,015,625.06 ( ሁለት ሚለዩን ኣስራ ኣምስት ሺ ስድስት መቶ ሳለሳ ኣምስት ብር ከዜሮ ስድስት ሣንቲም) የሆኑ የእርሻ መለዋወጫ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ትካልና መስፍን ኢንዳስትሪያል ሓላፍነቱ ዝተወሰነ ዉልቀ ማሕበር (ኣዉቶሞቲቭን ሕርሻ ማሽነሪን ቢዝነስ ዩኒት) ቑርፅራፅ ብረትን ዓብዩ ባራንኮን ብጨረታ ክወዳደር እትድልዩ ብቅዓት ዘለኩም ተጫረቲ ካብዚ ንታሕቲ ዝርዝር መዐቀኒ እተማልኡ ንክትሳተፉ ኩባኒያና ይዕድም

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ኣዲስ ህንፃ ቶንዲኖዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ለበርሃሌ ስደተኞች መጠሊያ ጣቢያ ፅቤት ለሚያስገነባዉ ግንባታ የሚዉል የግንብ ድንጋይ : የኩረት ድንጋይ : ባለ 02 ጠጠር: አሸዋ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኤርታኤለ መገንጠያ አህመድ ኢላ መንገድ ፕሮጀከት (17-01R) ለፕሮጀክቱ አገልገሎት የሚሰጥ የኣፈርና የድንጋይ ሲኖትራክ ገልባጭና የዉሃ ቦቴ መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል