ለ2ኛ ግዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዩጰያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት የተለያዩ የጥገና ሥራዎች አወዳድሮ ለማስራት ይፈልጋል፤

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውሉ የእግረኛ መንገድ ታይል የማቅረብና የማንጠፍ /Supply and apply footway cement tiles / ስራ ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ተወዳዳሪዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ በንኡስ ተቃራጭ / sub contract/ ለማሰራት ይፈልጋል::

በኢፌዲሪ በግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጄንሲ ሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት በ 2011 ዓም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘረዉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ልማት ማሕበር በመደባይ ዛና ፣ ላዕላይ ማይጨውና ታሕታይ ማይጨው ወረዳዎች የትምህርትና የጤና ተቋማዎችና በስምንት ሉቶች በመከፋፈል ማሰራት ይፈልጋል።

ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ በቃላሚኖ ኣካባቢ የውሃ መስመር ዝርጋታ ስራ በውሃ ነክ ስራዎች ዘርፍ የተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ ኣወዳደሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

የኢትዩጰያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት የተለያዩ የጥገና ሥራዎች አወዳድሮ ለማስራት ይፈልጋል

ድርጅታችን መካለኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የመቐለ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል ፕሮጀከት (11-03B) የsupply & coat baumerk water proofing ማሰራት ስለሚፈልግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከቀን 19/02/2011 ዓ/ም ጀምሮ እሰከ 23/02/2011ዓ/ም ከጧቱ 4:00 ድረስ የምትወዳደሩበት ሙሉ ሰነድ በጨረታ ሳጥን በማስገባት እንድትወዳደሩ እየጋበዝን ጨረታውን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቀን 23/02/2011 ዓ/ም ከጧቱ 4:30 ሰዓት ሚከፈት መሆኑን እየገለፀን ተጫራቸች ማሟላት የሚገባቸውን መመዘኛዎች ከ1-10 ተራ ቁጥር የተገለፁ ነጥቦች ይሆናሉ።

ለበርሃሌ ስደተኞች መጠሊያ ጣቢያ ፅ/ቤት የነዳጅ ቦቲ ወደ ነዳጅ ሮቶ ቆሞ የሚገለበጥበት የተወሰነ ከፍታ ግንባታ ለማሰራት የግንባታ የጉልበት ስራ የሚፈፅሙ ኣካላትን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ቤተክስትያን የልማትና ክርስትያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ አህጉረ ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅ/ቤት በእንደርታ ወረዳ በማይ ኣምበሳ እና ደብረ ማዕርነት ቀበሌዎች በሚገኙ ሁለት ገዳማት እና ሁለት ትምህርት ቤቶች በድምሩ ከሁለት እስከ ኣራት መፀዳጃ ቤቶች ኣወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

በመከላኪያ ኮንስትርክሽን ኢንተርፕራይዝ መቐለ ኣርሚ ፋዉንዴሽን አፓርታመንት ፕሮጀከት ዓዲሓ 16-11B ከዚህ በታች የተመለከተዉን የጥርብ ስራ በማወዳደር ለማሰራት ይፈልጋል