... ግብ ግብአት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

... በጨረታ በማወዳደር አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል፡፡ በዚሁም መሰረት ተጫራቾች፡-

... አገልግሎት የሚውል ቤት ኪራይ በጨረታ ለሶስተኛ ጊዜ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

... Equipment and Special Tools) በግልዕ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

... ቤት ቤትና ቦታ መሸጥ ይፈልጋል

የመቐለ እቅድና ፋይናንሰ ፅ/ፈት ቤት በከተማችን በልማታዊ ሴፍትኔት ባጀት በመጠቀም ለሚሰሩ የተለያዩ ፕሮጀክቶች የሚዉል የተለያዩ የሼድ (SMALL METALL SHADES FORLIVELY FOOD BENEFICIARIES) በሾፒንግ (ፕሪፎርማ) ኣወዳደሮ ለማሰራት ስለሚፈልግ

የሰሜን ሪጅን የመ/ሠ/ማ/ዋ/ኣስተደር ጽ/ቤት ለውስጥ ሰራተኞች እና ለሌሎች ድንበኞች ኣገልግሎት የሚውል ቁርሰ-ቤት ለመክፈት ስለፈለግን

የመቀሌ ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ለመቀሌ ከተማ ልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራምን ኣገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የእጅ መሳርያ(Hand tools ) እቃዎች በፕሮፎርማ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታማሉ ነጋዴዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

በክልተ አውላዕሎ ወረዳ የገቢ ልማትና ፋይናንስን አስተዳደር ፅ/ቤት ቤት SLM-RLLPIl/Second Resilient Landscapes and Livelihood Project /በአለም ባንክ ከሚደገፉ ፕሮጀክቶች ይህ ወረዳ አንዱ ሲሆን በ2017 ዓ.ም በፀደቀውን የግዥ ዕቅድ መሰረት ለዚህ ፕሮጀክት ወረዳ አገልግሎት የሚውል የእንስሳት መኖዘር Procurement of Forage Seeds/ ግዥ በ Request for quotation (RFQ) ከዚህ ደብዳቤ ጋረ አባሪ በተደረገው ሠንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል።

የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የጨረታ ማስታወቂያ