ድርጃታችን መከላኪያ ኮንስትራክሸን ኢንተርፕራይዝ በመቐለ ከተማ ለሚገኘዉ ሪፈራል ሆስፒታል ለሚገነባዉ የመከላከያ ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉል ደብል ፒክ አፕ ( Double cabinpick up) መኪና በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

መከላኪያ ኮንስትራክሸን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት አዋሽ ካምፕ ፊት ለፊት ለሚገነባዉ የመከላከያ ሪፈራል ሆስፒታል የሰራተኞች ቢሮ ስቶር እና ካፌ በቆርቆሮ

በየኢትዩጽያ ምርጥ ዘር ድርጅት የትግራይ ምርጥ ዘር ማባጃና ማዘጋጃ ማዕከል በኩሐ ማይጨዉ እና አክሱም የተለያዩ ብጣሪዎች በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል ::

ትራንስ ኢትዮጽያ ኋ/የተ/የግ/ማህበር መቀሌ ዋና መ/ቤት ቅጥር ግቢ የሚገኙ የተለያዩ ንበረቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

መከላኪያ ኮንስትራክሸን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል የምልስ አፈር ከሳይት 5 ኪሜ አርቆ Gate Way ለማረግ አወዳደሮ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

ለ 3ኛ ግዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዩያ መድን ድርጅት መቀሌ ዲስትሪክት ላይ ለቢሮ አገልግሎት የሚዉል ባዶ ክፍሎች 4ኛ ፎቅ በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል::

የመቐለ ኣሉላ አባነጋ አለም አቀፍ ኤርፖርት አስተዳደር ለ 2007 ዓም የሚያገለግሉ የ ተለያዩ የሰራቶኞች አልባሳት ጫማ ጎንቶች እና ሌሎችም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም በዘርፉ

የ 21ኛ ክ /ጦር የዕቃ ግጂ ስልክ ቁጥር (0912487407) ዓዲ ግራት ካምፕ ለ 2007 በጀት ዓመት ለሰራዊት ግልጋሎት የሚዉሉ የፅዳትና የፅህፈት ማ/ል

የመቐለ ኣሉላ አባነጋ አለም አቀፍ ኤርፖርት አስተዳደር ለ 2007 ዓም የሚያገለግሉ የ ተለያዩ ጎንቶች እና ሌሎችም የፅዳት እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም በዘርፉ