በሀገር የመከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ስር በ4ኛ ሜ/ክ/ ጦር በመስሪያ ቤታችን አገልግሎታቸውን የጨረሱ የሚወገዱ ንብረቶች፡ የተለያዩ ቀላልና ከባድ ብረታ ብረት ፡የተለያዩ ወንበሮችና ጠረጴዛዎች የተለያዩ የማብሰያ እና የመመገቢያ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ የ5ኛ ሜ/ድ ክ/ጦር መምሪያ በ2012 በጀት ዓመት ለክ/ጦራችን ስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነት ያገለገሉ የምግብ ማብሰያና መገልገያ እቃዎችና ፕላስቲክ በርሜሎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

The Afar National Regional State Finance and Economic Development Bureau invites bidders for the procurement of Water Tank Truck, Loader, Bull Dozer, Motor Grader, Hydraulic Excavator, Wheel Loader & Soil Compactor including all Necessary Accessories & Spare Parts.

መቐለ ዩኒቨርሲቲ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የፅህፈት መሳሪያ ዕቃዎች፤ የቢሮ ፈርኒቸር ዕቃዎች፤ የህንፃ መሳሪያ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኣዲጉደም ማዘጋጃ ቤት በ2012 በጀት ዓመት አንድ ሲኖ ትራክ ገልባጭ መኪና( ዳምፕ ትራክ) መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ዉሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 1የተለያዩ የ ዎርክ ሾፕ ዕቃዎች ፣ 2ኣፋሪዲቭ ሃንድ ፓምፕ ከነ ሙሉ ኣክሰሰሪዉ ፣3 የተሽከርካሪዎች መለዋወጫ ፣4ለተሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች የሚያገለግል ዘይት እና ቅባት፣ 5የተለያዩ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች ፣ 6ለሰራቶኞች የሚያገለግሉ የተለያ ኣይነት ንብረቶች ፣ 7የፅዳት እቃዎች፣ 8የቢሮ ዕቃዎች፣9 ወተት፣ 10ፎም፣11 ጎማ ካላማደርያ፣ 12ፅሕፈት መሳርያዎች

የ 70 እንደርታ ልማት ማህበር የ2011 ዓ.ም በጀት ዓመት ጠቅላላ የገቢና ወጪ ኦዲት ለማድረግ ይፈልጋል፡፡

የትግራይ ክልል ጠቅላላ ፍርድ ቤት ለ2012 ዓ/ም የበጀት ዓመት ለ ትግራይ ክልል መንግስት ጠቅላላ ፍርድ ቤት ግልጋሎት የሚዉል በስገነባዉ ኣዲስ ህንፃ ዉስጥ የሚገኝ ኣንድ ችሎት በዘመናዊና ባህላዊ እንጨትነ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ማስጌጥ ይፈልጋል ስለዚህ በጨረታዉ መወዳደር የምትፈልጉ ማንኛዉንም ህጋዊ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት መወደደር ትችላላችሁ

ALMEDA TEXTILE PLC invites all interested and eligible bidder for procurement of 360,000kg of polyester fiber.

የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ በትግራይ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የጥበቃ እና የመጸዳጃ ቤት: የመጋዘን: የስልጠና ክፍሎች: የዉሃ ሪዘርቫየር: የሸድ ኔት መግጠም እና የቢሮ የግንባታ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል