የትግራይ ዉሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 1የተለያዩ የ ዎርክ ሾፕ ዕቃዎች ፣ 2ኣፋሪዲቭ ሃንድ ፓምፕ ከነ ሙሉ ኣክሰሰሪዉ ፣3 የተሽከርካሪዎች መለዋወጫ ፣4ለተሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች የሚያገለግል ዘይት እና ቅባት፣ 5የተለያዩ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች ፣ 6ለሰራቶኞች የሚያገለግሉ የተለያ ኣይነት ንብረቶች ፣ 7የፅዳት እቃዎች፣ 8የቢሮ ዕቃዎች፣9 ወተት፣ 10ፎም፣11 ጎማ ካላማደርያ፣ 12ፅሕፈት መሳርያዎች

በኢፌዲሪ በግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት አላቂ እና ልዩልዩ የፅህፈት መሳርያዎች፣ኣላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ ለሠራተኞች ቆዳ ጫማ ፣ ለደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን እዝ ጠቅላይ መምሪያ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ጎማና ባትሪ፣የዳቦ ማሽን መለዋወጫ፣አላቂ የፅዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የላቦራቶሪ ኬሚካልስ፤የላቦራቶሪ መገልገያ እቃዎች (Laboratore Equipment) የአቨካዶ ዘር፤ የቢሮ እቃዎች፤/ፈርኒቸር/ የፅዳት እቃዎች፤ የፅህፈት መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዮዽያ የባህር ትራንስፖርና ሎጅስቲክስ ኣጎልግሎት ድርጅት ኣጎልግሎት መቐለ ወድብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤት የ 2012 በጀት ዓመት የሰራተኞች ደምብ ልብስ ፣ የፅዳት እቃዎች ና የፅሕፈት መሳርያ እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮምሽን መቐለ ቅ/ጽ/ቤት የጽህፈት ዕቃዎች፣የጽዳት ዕቃዎች፣የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች/ፈርኒቸርስ/፣የደንብ ልብስ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የሚከተሉትን ዕቃዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

አክሱም ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የጽህፈትና የቢሮ መሳሪያዎች ፣የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣የጽዳት እቃዎች፣የምግብ ጥሬ እቃዎች ከህጋዊ ነጋዴዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን መቐለ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ኣጎልግሎት የሚዉሉ የፅዳት እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የጤና ምርምር ኢንስቲትዩት በ2012 ዓ.ም የበጀት ዓመት የላቦራቶሪ መሳሪያ እቃዎች፣ የፅሕፈት መሳሪያ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የኮምፒውተር እና ኮምፒውተር ተዛማጅ እቃዎች እንዲሁም አንቲቫይረስ ከሕጋውያን ነጋዴዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ራያ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል