የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ከዚህ ደብደቤ ጋር ኣባሪ በተደረገው ሰንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱት እቃዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሃሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል።

የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም /መቐለ/ ሀሸዋ፣ ሲሚንቶ፣ ጠጠር Ø2፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው ቴንዲኖ፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው ሚስማር፣ Soft wire 1.5 mm ፣Mold Oil ፣ ጥቁር ድንጋይ፣ የፎርም ወርክ ጣውላ (Board with 4m length, 30cm width and 2.5 mm thickness for form) እና የተለያዩ መጠን ያለቸው ባህር ዛፍ ኣወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ በዘርፉ ፍቃድ ያላችሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።

ፕሮጀክታችን መቀሌ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል የ Reforecement Concrete pipe 100 ለመግዛት ይፈልጋል

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት መቐለ ኣዋሽ ካምፕ ፊት ለፊት ለሚገነባው የመከላከያ ሪፈራል ሆስፒታል የ Concrete curb stone type-2 (15x35cm) ማምረት እና መግጠም ስራ ለማከናወን ፕሮጀክቱ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

የኢትዩጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ ኣህጉር ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅህፈት ቤት የቤተክርስትያን ደን ልማት ፕሮጀክት የውሃ ሞተር ፓምፕ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የኢትዩጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ ኣህጉር ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅህፈት ቤት የቤተክርስትያን ደን ልማት ፕሮጀክት የሚከተልቱን የእርሻ/የህንፃ መሳሪያች ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ለመቀሌ ከተማ ፅሕፈት ቤቶች ኣገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን እና የህንፃ መሳሪያዎች፣ የመኪና ጎማ ባትሪ በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።ስለዚህ በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከታች የተዘረዘሩ መስፈርቶች የምታሟሉ ከፅ/ቤታችን ሰነድ ጨረታ በመውሰድ እንድትወዳደሩ የጋብዛል።

ኣዝሚ ስቲል ስትርክቸር ኢንጂነሪንግ ሓላ የተ የግ ኩባንያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማሀበር መቐለ ለፋብሪካ ለፋብሪካዉ ኣገግሎት የሚዉል ብዛቱ 350 RHS /ቱፖ/ 20*20*2mm በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፋብሪካ ለፋብሪካው ኣገልግሎት የሚውል ብዛቱ 350RHS/ቱፓ/20/20*2mm በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለፁትን መምርያ ኣክብራችሁ መወዳደር የምትችሉ ተጫራቾች ሁሉ መጫኝ የምትችሉ መሆኑ በኣክብሮት እንገልፃለን።