በኢፌዲሪ በግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጄንሲ ሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት በ 2009 ዓ/ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘረዉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የወልቃይትስኮርልማት ለ2007 ዓምበጀትዓመትአገልግሎትየሚዉሉየየለያዩዕቃዎችማለትምምድብ 1 የስቴሽነሪዕቃዎች, ምድብ 2 የፅዳትዕቃዎች, ምድብ3, የኤሌክትሪክዕቃዎች , ምድብ 4 የህንፃመሳርያዕቃዎች ,ምድብ 5 አልጃና ፍራሽ ,ምድብ 6, የመለዋወጫዕቃዎች ብግልፅጨረታአወዳድሮለመግዛትስለሚፈልግመስፈርቱንየምታሞሉተጫራቾችእንድትወዳደሩ ይጋብዛል::