የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ የተለያዩ የማስተማሪያ መፃህፍት በጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል ስለዚህ በዚህ ጨረታ ለመወዳደር የሚፈልግ

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የ2008 ዓም በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን ስድስተኛ ግልፅ ጨረታ ለመማር ማስተማር የሚያገለግሉ የኤለክትሪክ እቃዎች፡ የኤለክትሮኒክስ፡ የፈርኒቸር ዕቃዎች የህነፃ መሳሪያ እቃዎች የፅዳት ዕቃዎች፡ የደንብ ልብስ እና እንዲሁም ለተማሪዎች ምግብ ማብሰያ የሚሆን ደረቅ እንጨትበጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታቻ የተዘረዘሩት እቃዎች እና የህንፃ ግንባታ ስራ በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ኤጀንሲ ማስፋፊያ ኀብረት ሥራ ማህበራት ገበያ ልማት መ /ቤት ማለትም ሎት 1 ኤለክትሮኒክስ እቃዎች ሎት 2 ጽ/መሣሪያ ሎት 3 መኪና መለዋወጫ ዕቃ ሎት 4 ሕትመት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

አክሱም ዩኒቨርሲቲ ቀጥሎ የተገለጹትን እቃዎች 1የእቃዎች አቅርቦት ግዥ ከህጋዊ ነጋዲዎች በጨረታ አወዳደር ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል

በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዕቅድና ፋይናንስ ቢሮ በክልሉ ለሚገኙ ወረዳዎችና ልክልል ሴክተሮች አገልግሎት የሚዉል የተለያዩ ህትመቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰተፍ ስለሚፈልግ

የትግራይ ልማት ማህበር ብዛታቸው 108,000 የሆኑ 32 ዓይነት Supplementary Reading material or Booklets በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል

ለቢሮኣችን ኣገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ሕተመት በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

ለ2008 በጀት ዓመት ለክልሉ ኤጄንሲ በክልሉ ለሚገኙ የወረዳ ፅ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች : የተለየያዩ ህትመቶች : ሞተር ሳይክሎች : የፅሕፈት መሳራዎች : የመኪና ጥገና ጋራዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለመኪና ጋራዥ በ6 ወር የሚታደሰ የአንድ አመት ዉል ለማሰር ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም