የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት በ2011 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያገለግል ኤች ዲ ፒ ትቦ (HDPE PIPES)፣ ዲ ሲ ኣይ /ሲአይ/ ጂኤስ /ጂአይ/ ትቦ እና መገጣጠሚያዎች DCI /CI,GS/GI PIPES & FITTINGS) እና የኤች ዲ ፒ መገጣጠሚያዎች (HDPE FITTINGS) ግዥ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

የሰቲት ሁመራ ውሃና ፍሳሽ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ የተለያዩ መጠን ያላቸው

መቐለ ዩኒቨርስቲ የበሰለ ዳቦ አቅርቦት : ጤፍ : የኣትክልት እና ፍራፍሬ : ያለቀለት የተፈጥሮ ሽሮ ዛላ በርበሬ እና ቅመማ ቅመም : የተለያዩ ሸቀጣሸቀጥ : የማገዶ እንጨት እና የከሰል አቅርቦት : የኣልጋ ፍራሽ እና ትራስ : የፅዳት እቃዎች : የእንጀራ መጋገር አገልግሎት : የፅህፈት መሳሪያዎች : የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች : የምግብ መገልገያ እቃዎች : የኤሌክትሪክ እቃዎች : የምግብ ማሽኖች መለዋወጫ እቃዎች : የመኪና ኪራይ : የቀለም መቀባት ስራ : የተሽከርካሪዎች ጥገና ሥራ በዉጭ : የሆቴል እና የመስተንግዶ አገልግሎት እና ህንፃ ግንባታ ክትትል ቁጥጥር የኮንትራት አስተዳደር እና የመማከር አገልግልት በግልፅ ጨረታ ኣወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የባኞና የመፀዳጃ ቤት ዕቃዎች፣ የባሃርዛፍ አጠናዎች ፣ የስሚንቶ ፣ ብሎከት ፣ ጠጠርና ድንጋይ ፣ የጀነሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

አክሱም ዩኒቨርስቲ ቀጥሎ የተገለጹትን እቃዎችና : የኮንስትራክሽን ሥራዎች ከህጋዊ ህንፃ ተቋራጮች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማስራት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም ሎት 1 ፖሊትዩን ትዩብ /ለ2ኛ ግዜ የወጣ/ ሎት 2 የቅየሳ መሳሪያዎች /ለ2ኛ ግዜ የወጣ/ ሎት 3 የጽሕፈት መሳሪያዎች /ለ2ኛ ግዜ የወጣ/ ሎት 4 የቢሮና የላቦራቶሪ ዕቃዎች /ፈርኒቸር /ለ2ኛ ግዜ የወጣ/ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል