ራያ ዩኒቨርስቲ ፊኖ ዱቄት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ በ2017 በጀት ዓመት የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ቦቲ መኪና ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ኣመት ለሰራተኛ የሚውል የዩኒፎርምና አልባሳት በቢሄራዊ ግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

መቐለ ዮኒቨርስቲ የተማሪዎች የምግብ ግብአት ግዥ ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍ/ብሄር ችሎት የቤትና ቦታ ሽያጭ ማስታወቂያ

የመቐለ ከተማ ፕላንና ፋይናንስ ፅ/ቤት ለከተማችን ልማታዊ ሴፍቲኔት ኣገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ኣይነት የፅሕፈት መሳርያ እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታማሉ ነጋዴዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል ፡፡

ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2017 በጀት ከተያዘ የመስተንግዶ በጀት የሩብ ዓመት አፈፃፀም ገምጋም ለሰራተኞች የሚሆን የምሳ መስተንግዶ ለማቅረብ ስለፈለገ

ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2017 በጀት ከተያዘ ለሰራተኞች ዩኒፎርም እና የሴፍቲ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል ሰሜን ሪጅን ትራ/ሰብ ኦፐ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተገለፀውን የተለያዩ የቢሮ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከቻይልድ ፈንድ በኢትዮጲያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በትግራይ ክልል በአዲግራት ከተማ አስተዳደር ለተፈናቃዮች ድጋፍ የሚውል ብርድልብስ፣ ፍራሽ እና አልባሳት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡