ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2017 በጀት ከተያዘ የጽዳት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የንብረት ዓይነቶች መስፈርቱን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች በጨረታው እንድትወዳደሩ እንገልፃለን፡፡

ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2017 በጀት ከተያዘ የፅህፈት መሳርያ (stationary) እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ

የመቀሌ ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ለመቀሌ ከተማ ልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራምን ኣገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ኣይነት የድህንነት መጠበቅያ እቃዎች እንዲሁም የእጅ መሳርያ(Hand tools ) እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ

መስራቤታችን ለከተማችን ልማታዊ ሴፍቲኔት ኣገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ኣይነት | የኤለክትሮንክስ እቃዎች በፕሮፎርማ (Shopping) ኣወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታማሉ ነጋዴዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል ፡፡

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት ለሰጠው ብድር አመላለስ በዋስትና የያዘውን ንብረት በተሰጠው ስልጣን መሠረት በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ጽ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የሰዓት መቆጣጠሪያ የጣት አሻራ ማሸን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ እቃዎች አቅርቦት ግዥ ከህጋዊ ነጋዴዎች በግልፅ ብሄራዊ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ራያ ዩኒቨርስቲ ፊኖ ዱቄት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ በ2017 በጀት ዓመት የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ቦቲ መኪና ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ኣመት ለሰራተኛ የሚውል የዩኒፎርምና አልባሳት በቢሄራዊ ግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡