መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ/ የተ/የግል ኩባንያ የተለያዩ የመኪና ስፔር ፓርት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዝሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎችን እንድትሳተፉ ኩባንያውን በኣክብሮት ይጋብዛል።

ኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቀሌ ዲስትሪክት ለኪዳነ ተክለ እና ዘርኡ አብርሃ ሕ/ሸ/ማሕበር ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የተያዘውን ሞዴል NPR71፣ 35 ኩንታል የሚጭን አይሱዙ ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የወልቃይት ስካር ልማት ፕሮጀክት በ2010/2011 ምርት ዘመን በራሱ ማሳ ላይ ያመረተዉ ማሽላ እና ማሾ (mungbean) እንዲሁም የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች በግልፅ ጨረታ ከዚህ በታች የተመለከተዉን መስፈርት የሚያሟላ ተጫራቾች በጨረታዉ መካፈል ይፈልጋሉ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቀለ ቅ/ፅ/ቤት በመቐለ የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ቃሊቲ የኮንስትራክሽን እቃዎች ማምረቻ ፋብሪካ የኣህመድ ኢላ ኣርታኤለ የጠጠር የኮንክሪት ኣቅርቦት ፕሮጅክት በፕሮጀክቱ የሚሰራቸው ስራዎች የሚውሉ ሃይሉክስ ፒክኣፕ /D4D/ በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡

የውጊያ ድጋፍና የውጊያ ኣገልግሎት ድጋፍ ማሰልጠኛ ማእከል መ/ቤቱ ኣገልግሎት ሲያገለግሉ የነበሩ ዝርዝራቸው በኣባሪው ላይ የተጠቀሱ የተለያዩ ንብረቶች ኣይነቶች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በኢትዮጵያ ግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን መቐለ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የተለያዩ ንብረቶች በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ለ3ኛ ትግራይ ሁለገብ የገበያ ፈደሬሽን ኣንድ ያገለገለ ተሽከርካሪ በስራ ላይ የሚገኝ ቶዮታ ፒክኣፕ ሞዴል 75LG1 በጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡ ሰለዚ ተጫራቶች

የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የመኪና ሽያጭ

መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ መቐሌ ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀክት ያገለገለ የተቀደደ የነዳጅ በርሜል በቁጥር፣ የተቀደደ የውሃ በርሜል በቁጥር፣ ያገለገሉ ኣሮጌ የሃይወንዳይ መኪና ጎማ በቁጥር፣ ያገለገለ ኣሮጌ የትንሽ መኪና ጎማ በቁጥር፣ ያገለገለ የዳምፐር ጎማ በቁጥር፣ ያገለገለ የኣርማትራ በቁጥር፣ የኳርቲዝ ባልዲ በቁጥር፣ የቀለም ጎማ ባለ 3.5 ሊትር በቁጥር፣ እና ቁርጥራጭ ብረት /ቴንዲኖ/ በኪሎግራም ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡