ለበርሃሌ ስደተኞች መጠሊያ ጣቢያ ፅ/ቤት ለሚያስገነባቸው ግንባታዎች የብረት በር እና መስኮት ኣቅርቦትና መግጠም ስራ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ መቀለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀከት አገልግሎት የሚዉል የ ብረት ኣቅረቦት እና ገጠማ ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በሰብ ኮንትራት ለማሰራት ይፈልጋል

ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማሀበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ የተለያዩ ዓይነት የህንፃ መሳሪያዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ድርጅታችን መከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የመቐለ ባለ ሦስትፕሮጀክት የ Metal Works እና የሽንት ቤት Aluminum partition ማሰራት ይፈልጋል

ድርጅታችን መከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የመቐለ ባለ ሦስትፕሮጀክት የ Metal Works እና የሽንት ቤት Aluminum partition ማሰራት ይፈልጋል

ፕሮጀክታችን መቀሌ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል Toilet Aluminum partition wall ስራ

መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታቻ የተዘረዘሩት እቃዎች አገልግሎቶች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱት የተለያዩ ዕቃዎችና በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መስፍን ኢንዳስትሪያልኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ (MIE) ለኤሌክትሮ መካኒካል አገልግሎት የሚዉል ከዚህ በታች የተጠቀሰዉን Complet Aluminum Scafolding 12m በጨረታ አወዳድሮ ለመግዘት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎችእንድትሳተፉኩባንያችንይጋብዛል::

ፕሮጀክታችን መቀሌ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል የWire Mesh (የጋብዩን አጥር) ስራ ማሰራት ይፈልጋል