ዩንቨርስቲ መቐለ

መብርሂ

መቐለ ዩኒቨርሲቲ  ህፀተ- ዝናብ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ ከዚህ በታኝ ለተገለፀዉ ክፍት የስራ መደብ የኣካዳሚዉ ሰራተኛ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

ትምህርቲ ደረጃ

MSc in Food science and technology and related field

ተደላይይ ክእለት

MSc

ልምዲ ስራሕ

0

መተሓሳሰቢ

ኣማካይ ዉጤት ለወንድ 3.00 ለሴት 2. 75 ከዛ በላይ

የስራ ቦታ ፡መቐለ ዩኒቨርሲቲ ህፀተ -ዝናብ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ

አማልካች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ይጠቅመኛ ል ይምትሉት መረጃ ዋናዉና የማይመለሰ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በመቀለ ዩኒቨርሲቲ ህፀተ- ዝናብ ግብርናና ተፈጥሮ ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር  21 በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን