ዩንቨርስቲ መቐለ

መብርሂ

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ከዚህ በታች የተጠቀሱት ክፍት የስራ ቦታ መስፈርቱን የሚያሟሉ አወዳድሮ ለመቅጠር ስለሚፈልግ ዓይደር ሪፈራል ሆስፒታል የሰዉ ሃይል አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 46 በመቅረብ መመዘገብ ይምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን

ትምህርቲ ደረጃ

DDM/DDS  or  DMD የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ /ች  

ተደላይይ ክእለት

DDM/DDS  or  DMD የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ /ች  

ልምዲ ስራሕ

DDM/DDS  or  DMD የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ /ች  0 ዓመት የስራ ልምድ

prosthhodontics unit ዉስጥ መስራት የሚፈልግ

መተሓሳሰቢ

ማሳሰብያ

ለመጀመሪያ ዲግሪ የመጨረሻ ዉጤት ለወንድ አመልካች 3 00 እና ከዛ በላይ ለሴት አመልካች 2. 75  ከዛ በላይ

ለ2ኛ ዲግሪ አመልካቾች የመጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት ማስረጃ መያያዝ አለበት