ማሕበር ልምዓት ትግራይ

መብርሂ

የትግራይ ልማት ማህበር ከዚህ በታች የተገለፁትን ክፍት የስራ መደቦች ሰራተኛችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

ትምህርቲ ደረጃ

ዲፕሎማ ዲግሪ በማናጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም አይቲ ወይም ተመሳሳይ የትምህርት ዓይነት

ተደላይይ ክእለት

ማህደር አያያዝ ችሎታ ሪከርድ  ዳታ የመያዝ ችሎታ ኮምፒተር ችሎታ

ልምዲ ስራሕ

4 ዓመት ለዲፕሎማ

2 ዓመት ለ 1ኛ ዲግሪ

 

 

መተሓሳሰቢ

መመዘኛዉ የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ማስረካችሁን ኦርጅናልን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከ CV ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 16 /05/ 2008 ዓም ጀምሮ ባሉት የስራ ቀናት በትግራይ ልማት ማህበር ዋናዉ መስሪያ ቤት የሰዉ ሃብት አስተዳደረ ቢሮ ቁጥር 410 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን

ስቁ 0344 409923 መቐለ